Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ኖርዌይ ኢትዮጵያ ለቀጣናው መረጋጋት እያበረከተች ያለውን ሚና አደነቀች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለቀጣናው መረጋጋት እያበረከተች ያለውን ከተኛ ሚና ኖርዌይ አደነቀች፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከኖርዌይ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቢየርግ ሳንዳጃር ጋር የሀገራቱን ዘርፈ-ብዙ ግንኙነት በይበልጥ ማሳደግ በሚቻልበት…
1 ሺህ 204 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተከናኑ ሦስት በረራዎች በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 204 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ለተመላሽ ወገኖችም ድጋፍ በማድረግ ከቤተሰብ ጋር የመቀላቀል ሥራ…
የመዲናዋን መሰረተ ልማቶች በአግባቡ ለመጠበቅ የሚያስችል የደንብ ማስከበር ህግ ማሻሻያ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን በመዲናዋ የተሰሩ የመሰረተ ልማት ስራዎችን ከጥፋት ለመጠበቅ የሚያስችል የደንብ ማስከበር ህግ ማሻሻያ ማድረጉን አስታወቀ፡፡
የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣንና የአዲስ አበባ የፅዳት አስተዳዳር ኤጀንሲ…
ኢትዮ ቴሌኮም በጎፋ ዞን በደረሰዉ የመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ድጋፍ ማሰባሰቢያ አጭር የመልዕክት ቁጥር ይፋ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን አደጋ መከላከልና ዝግጁነት ጋር በመተባበር በጎፋ ዞን በደረሰዉ ድንገተኛ የመሬት ናዳ ምክንያት ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ ማሰባሰቢያ አጭር የመልዕክት ቁጥር ይፋ አደረገ።
ኩባንያው ዜጎች ወደ 8091 ወይም…
ገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን 550 ሄክታር መሬት ለኢንቨስትመንት ዝግጁ ማድረጉን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን 550 ሄክታር መሬት ለኢንቨስትመንት ዝግጁ በማድረግ የተለያዩ መሰረተ ልማቶችን እያሟላ መሆኑን ገለጸ።
የልዩ የኢኮኖሚ ዞኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሞቱማ ተመስገን እንደገለጹት፤ በልዩ ኢኮኖሚ ዞኑ ውስጥ 550 ሄክታር መሬት…
ኮሚሽኑ ለጎፋ ዞን የመሬት መንሸራተት አደጋ ተጎጂዎች የሰብዓዊ ድጋፍ እያደረገ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን በደቡብ ኢትዮጵያ ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የሰብዓዊ ድጋፍ እያደረገ መሆኑ ተገለጸ።
የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ከኮሚሽኑ…
በኢትዮጵያ ድህነትን ለመቀነስ የሚከናወኑ ተግባራትን የሚደግፍ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ድህነትን ለመቀነስ የሚከናወኑ ተግባራትን የሚደግፍ “ዲፕ ቻሌንጅ ፈንድ” የተሰኘ ፕሮጀክት ይፋ ተደርጓል፡፡
በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ በኢትዮጵያ በድህነት ቅነሳ ላይ የሚሰሩ የግብርና፣ የፕላንና ልማት፣ የፋይናንስ እና ሌሎች ሚኒስቴር…
ኮሚሽኑ ከልማት አጋር አካላት ጋር ተወያየ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በተባበሩት መንግስታት የልማት ድርጅት (ዩኤን.ዲ.ፒ) በኩል ድጋፍ ከሚያደርጉ የውጭ የልማት አጋር አካላት ጋርተወያይቷል፡፡
ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) ኮሚሽኑ ከድርጅቱ ጋር ካደረገው አራተኛው ዙር…
አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ በገዜ ጎፋ ወረዳ ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች አጽናኑ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፌ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎን ጨምሮ ከፍተኛ የፌዴራል መንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በተከሰተ የመሬት መንሸራተት ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች አጽናኑ፡፡
በወረዳው ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ…
ኩባ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኩባ ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢሊዮ ኢድዋርዶ የተመራ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይቱ ወቅት አምባሳደር ምስጋኑ ኩባ ለኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች ድጋፍ እያደረገች መሆኑን አንስተዋል፡፡…