Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ የእድገት ጎዳና የቻይና ኢንቨስትመንቶች ቁልፍ ሚና ተጫውተዋል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የእድገት ጎዳና የቻይና ኢንቨስትመንቶች ቁልፍ ሚና ተጫውተዋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ላደረጉልን ደማቅ…

አዲስ አበባ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ በሚያደርጋት ሁኔታ በፍጥነት እያደገች ነው- ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ በሚያደርጋት ሁኔታ በፍጥነት እያደገች ነው ሲሉ የከተማዋ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ የመጀመሪያው የአፍሪካ ከተሞች ፎረም በዓድዋ ድል መታሰቢያ ፓን-አፍሪካን አዳራሽ እየተካሄደ ነው፡፡ በማስጀመሪያ…

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በፈተና ውስጥ ሆኖም ፈጣን ዕድገት ማስመዝገቡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለፉት ሥድስት ዓመታት በፈተና ውስጥ ሆኖም ከአፍሪካ ሀገራት ፈጣን ዕድገት ማስመዝገቡን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ገለፁ፡፡ የኢትዮ-ቻይና ከፍተኛ የቢዝነስ ፎረም በቤጂንግ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በዚህ ወቅት  ሚኒስትሩ…

አዲሱ የኤሌክትሪክ አገልግሎት የታሪፍ ማሻሻያ ከመስከረም 1 ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አዲሱን የታሪፍ ማሻሻያ ከመስከረም 1 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ አንደሚያደርግ አስታውቋል። የአገልግሎቱ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሽፈራው ተሊላ (ኢ/ር) በሰጡት መግለጫ ÷ በ2016 በጀት ዓመት ተቋሙ 42 ነጥብ…

የኢኮኖሚ ማሻሻያዎቹ  ለአልሚዎች አዳዲስ ዕድሎች መክፈታቸው ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ያደረገቻቸው የኢኮኖሚ ማሻሻያዎች ለአልሚዎች አዳዲስ ዕድሎች መክፈታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ አስገነዘቡ፡፡ በቤጂንግ እየተካሄደ በሚገኘው የኢትዮ-ቻይና ከፍተኛ የቢዝነስ ፎረም ላይ ሚኒስትሩ ባደረጉት ንግግር÷…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ከዩኤን ሀቢታት ዋና ዳይሬክተር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከዩኤን ሀቢታት ዋና ዳይሬክተር አናክላውዲያ ሮስባች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይታቸውም፥ የከተሞች እድገት ዙሪያ ድርጅቱ ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን የቆየ ግንኙነት ለማሳደግ ቋሚ ተወካይ መመደብ ላይ ትኩረት ማድረጉን…

በደሴ ከተማና አካባቢው ለሚገኙ ዓይነ ስውራን ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት በደሴ ከተማና አካባቢው ለሚገኙ ዓይነ ስውራን ንባብን ጨምሮ ሌሎች እገዛዎችን የሚያደርግ "ኦርካም ማይ አይ" የተሰኘ ዓይነ መነፅር አበረከተ፡፡ ደሴ ከተማን ጨምሮ ከደቡብ ወሎ እና ሰሜን ወሎ ዞኖች ለተወጣጡ ከ650…

የክልሉ መንግሥት የልማት ድርጅቶች የሕዝቡን ተጠቃሚነት እንዲያጎለብቱ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ የልማት ተግባራት ላይ ተሳትፏቸውን በማጠናከር የሕዝቡን ተጠቃሚነት እንዲያጎለብቱ የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን አሳሰቡ። ምክትል ርዕሰ መሥተዳድሩ እንዳሉት÷ የልማት ድርጅቶች…

ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ያዘጋጀችው የአፍሪካ ከተሞች ፎረም መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ዘላቂ የከተሞች ልማት ለአፍሪካ ትራንስፎርሜሽን አጀንዳ 2063" በሚል መሪ ሀሳብ የመጀመሪያው የአፍሪካ ከተሞች ፎረም በዓድዋ ድል መታሰቢያ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በፎረሙ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ…

የሰላምና ጸጥታ ሥራዎችን በእቅድና በተደራጀ መንገድ መስራት ይገባ – አቶ እንዳሻው ጣሰው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላምና ጸጥታ ሥራዎችን በእቅድ እና በተደራጀ መንገድ መስራት ይገባል ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ከዞን እና ልዩ ወረዳ አመራሮችእንዲሁም ጸጥታ አካላት ጋር በክልሉ የሰላምና ጸጥታ…