Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ምክክር ኮሚሽኑ በአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ ትኩረት የሚሰጣቸው አበይት ጉዳዮች፡-
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባካሄደው የምክክር ምዕራፍ አጀንዳ መሰብሰቡ የሚታወቅ ነው፡፡
ኮሚሽኑ በቀጣይም ይህንን ሒደት በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች እያከናወነ የሚቀጥል ይሆናል፡፡
ሒደቱ…
የፌዴራል ፖሊስ ከናይጄሪያ የጦር ኮሌጅ ጋር የልምድ ልውውጥ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከናይጄሪያ ፌዴራል ሪፐብሊክ የጦር ኮሌጅ ጋር “የማዕድን ዘርፍን መጠበቅ ለተጠናከረ ብሔራዊ ደህንነት” በሚል ርዕስ የልምድ ልውውጥ አድርጓል፡፡
በልምድ ልውውጡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ÷…
የኢትዮጵያን ኢንቨስትመንት የሚያስተዋውቅ ፎረም በዶሃ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ያሉ ምቹ የቢዝነስና የኢንቨስትመንት አማራጮችን የሚያስተዋውቅ ፎረም በበይነ መረብ ተካሄደ፡፡
በኳታር፣ ኢራን እና የመን የኢትዮጵያ አምባሳደር ፈይሰል አልይ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር÷ ኢትዮጵያ ለኢንቨስትመንት ምቹ የሆነ ዕምቅ ሀብት ያላት…
የአየር ሃይል ጥበቃ ክፍለ ጦር ከተቋሙ ደህንነት አልፎ የአካባቢውን ሰላም እያረጋገጠ ይገኛል – ሌ/ጀ ይልማ መርዳሳ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአየር ሃይል ጥበቃ ክፍለ ጦር ከተቋሙ ደህንነት አልፎ የአካባቢውን ሰላም እያረጋገጠ እንደሚገኝ አየር ሃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ ገለጹ፡፡
ሌ/ጀ ይልማ መርዳሳ የጥበቃ ክፍለ ጦሩ የሥራ አፈፃፀም ግምገማ ላይ እንዳሉት÷ራሱን፣…
ኢትዮጵያና ኦስትሪያ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ማሳደግ በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ መከሩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የኦስትሪያ ሪፐብሊክ አምባሳደር ሲሞን ክናፕ ጋር በኢትዮጵያና ኦስትሪያ መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል፡፡
አምባሳደር ምስጋኑ የሀገራቱ…
የወጣቶችን ድምጽ ማሰማትና ሃሳባቸውን መለዋወጥ የሚያስችል መተግበሪያ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቶችን ማብቃት፣ ድምጻቸውን ማሰማት፣ ሃሳባቸውን መለዋወጥ እና ወቅታዊ መረጃ ለማግኘት የሚያስችል “ዩ ሪፖርት ኢትዮጵያ” የተሰኘ መተግበሪያ ይፋ ተደርጓል፡፡
መተግበሪያውን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከተባበሩት መንግሥታት የህፃናት መርጃ…
ኢትዮጵያ በአቪዬሽን ደህንነት ዘርፍ ምንም አይነት ስጋት እንደሌለባት ተረጋገጠ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ደህንነት ምንም አይነት የደህንነት ስጋት የሌለበት መሆኑ በዓለም አቀፉ የሲቪል አቪዬሽን ድርጅት ተረጋገጠ።
በዓለም አቀፉ የአቪዬሽን ደህንነት ድርጅት ለ10 ቀናት የተደረገው የኢትዮጵያ የአቪዬሽን ደህንነት ኦዲት ተጠናቋል።…
አርቲስት ካሙዙ ካሳ ከፋንታዬ ቱሪዝምና ትራቭል ጋር ተፈራረመ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲስት ካሙዙ ካሳ እና ፋንታዬ ቱሪዝምና ትራቭል የኢትዮጵያን ቱሪዝምና የኤክስፖርት ዘርፉን ለማሳደግ የሚያስችሉ የቢዝነስ ስራዎችን በጋራ ለመስራት በተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ዱባይ ተፈራርመዋል፡፡
የስምምነቱ አላማ በፋንታዬ ግሩፕ ስር…
እስካሁን 620 የመንግስት አገልግሎቶች ወደ ዲጂታል ስርዓት ገብተዋል – ዶ/ር በለጠ ሞላ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታን ለማፋጠን በተሰሩ ስራዎች እስካሁን 620 ሀገራዊ የመንግስት አገልግሎቶችን ወደ ዲጂታል ስርዓት ማስገባት መቻሉን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)…
ከ3 ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ዜጎች በሀገር ውስጥና በውጭ የሥራ ዕድል መፈጠሩ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት ያለፉት 10 ወራት ከ3 ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ዜጎች በሀገር ውስጥና በውጭ የሥራ ዕድል መፈጠሩን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል ተናገሩ።
ሚኒስትሯ ፥ በሀገር ውስጥና በውጭ ለሥራ የሚሰማሩ ዜጎች ተፈላጊውን ክህሎት…