Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር የተገነባው የደራርቱ ቱሉ የስፖርት ማሰልጠኛና ምርምር ኢንስቲትዩት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸገር ከተማ አስተዳደር ሱሉልታ ከተማ በ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነባው የደራርቱ ቱሉ የስፖርት ማሰልጠኛና ምርምር ኢንስቲትዩት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል፡፡ በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ሰአዳ…

ከኮምቦልቻ ባህር ዳር ቀጥታ በረራ ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኮምቦልቻ ወደ ባህር ዳር ከተማ ቀጥታ በረራ ሊጀመር መሆኑን አየር መንገዱ አስታውቋል። በአየር መንገዱ የኮምቦልቻ ኤርፖርት ኦፕሬሽን ኃላፊ አቶ ሰለሞን አበበ እንደገለጹት÷ ከከምቦልቻ ወደ ባህር ዳር እና ከባህር ዳር ወደ ኮምቦልቻ የነበረው በረራ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከአየርላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የውጭ ጉዳይ እና መከላከያ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአየርላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የውጭ ጉዳይ እና መከላከያ ሚኒስትር ሚሼል ማርቲን እና ልዑካን ቡድናቸውን ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ዛሬ…

የንግድ ዘርፎችን ለውጭ ባለሀብቶች ክፍት ያደረገ ማሻሻያ ስራ ላይ መዋሉ ሀገራዊ ተጠቃሚነት የሚያሳድግ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለውጭ ባለሀብቶች ዝግ ሆነው የቆዩት የወጪ፣ የገቢ፣ የጅምላና የችርቻሮ ንግድ ዘርፎች ክፍት ያደረገ የኢንቨስትመንት ማሻሻያ ደንብ ስራ ላይ መዋሉ ንግድን በውድድር እንዲመራ በማድረግ ሀገራዊ ተጠቃሚነትን የሚያሳድግ ነው ተባለ፡፡…

ኢትዮ ቴሌኮም እስከ ሐምሌ 30 ድረስ ግማሽ ሚሊየን ችግኝ እንደሚተክል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ግማሽ ሚሊየን ችግኝ በመላ ኢትዮጵያ እንደሚተክል የተቋሙ ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬ-ህይወት ታምሩ ገለጹ፡፡ የኢትዮ ቴሌኮም አመራሮችና ሰራተኞች በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ-ከተማ የአረንጓዴ አሻራ…

ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ለልማት ጉባኤን ለማስተናገድ ስምምነት ተፈራረመች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ጋር የዓለም አቀፉን የፋይናንስ ለልማት ጉባኤ ቅድመ ዝግጅት ስብሰባ ከሀምሌ 15 እስከ 19 ቀን 2016 ዓ.ም ለማስተናገድ የአስተናጋጅ ሀገር ስምምነት ተፈራረመች። ስምምነቱን በተመድ የኢትዮጵያ ቋሚ…

ደቡብ ሱዳን የናይል ተፋሰስ ትብብር ማዕቀፍን መፈረሟ የኢትዮጵያን ሃሳብ ተቀባይነት እንደሚያመላክት ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ሱዳን የናይል ተፋሰስ ትብብር ማዕቀፍን መፈረሟ የኢትዮጵያ ሀሳብ ተቀባይነት ማግኘቱን የሚያመላክት ነው ሲሉ ምሁራን ገለጹ። ‘የኢትዮጵያ እና የግብፅ ሽኩቻ’ የሚል መጽሐፍ የጻፉት ውብሸት ሲሳይ(ዶ/ር) እንደተናገሩት፥ በናይል ውሃ ጉዳይ ላይ…

ለጎርፍ አጋላጭ የሆኑ ተፋሰሶች ላይ ዘላቂ ስራዎች እየተከናወኑ ነው – ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጎርፍ አጋላጭ የሆኑ ተፋሰሶች ላይ ዘላቂ መፍትሄ የሚያመጡ ስራዎች እየተከናወኑ ነው ሲሉ የውሃ እና ኢነርጅ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሩ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ እንደገለጹት፤ በተለያዩ…

በሸበሌ ወንዝ ዙሪያ እየተሰሩ ያሉ የልማት ስራዎች የጎዴን ዕድገት እያፋጠኑ ነው- ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸበሌ ወንዝ ዙሪያ እየተሰሩ ያሉ የልማት ስራዎች የጎዴን ዕድገት እያፋጠኑ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ የዋቢ ሸበሌ ወንዝ ውሃን በማጣራት ለመጠጥ ብቁ የሚያደርገውን የጎዴ ከተማ ፕሮጀክት መጎብኘታቸውን ምክትል…

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት መጠናከር እንዳለባቸው ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ እየተከናወኑ ያሉ ስራዎችን አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ አስገነዘቡ፡፡ ሚኒስትሯን ጨምሮ የተቋማቸው ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በጁገል ዓለም አቀፍ ቅርስ የውስጥ…