Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በሁለቱ ሀገራት የሁለትዮሽ ግንኙነት እና ሌሎቸ ተያያዥ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ ውይይቱ በሩሲያ እየተካሄደ ከሚገኘው…

ለአገልግሎት ክፍት በተደረጉት የኮሪደር ልማት መንገዶች ላይ ተሽከርካሪ ማቆም ተከለከለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሪደር ልማት ስራዎቻቸው ተጠናቅቀው ለአገልግሎት ክፍት በተደረጉ መንገዶች ላይ ተሽከርካሪዎችን አቁሞ መሄድ ክልክል መሆኑን አዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ ከአምስቱ የኮሪደር ልማት ስራዎች ውስጥ ከአራት ኪሎ እስከ ቅ/ማሪያም ቤ/ክርስቲያን…

በአክሱም ከተማ በ419 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ መንገዶች ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአክሱም ከተማ በ419 ሚሊየን ብር ወጪ ያስገነባቸው ከ14 ኪሎ ሜትር በላይ የአስፋልት፣ የጠጠርና የድንጋይ ንጣፍ የመንገድ ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ተደርገዋል። የሰላም ስምምነቱን ተከትሎ የአክሱም ከተማ አስተዳደር በበጀት ዓመቱ…

ኢትዮጵያ በብሪክስ አባል ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሩሲያ እየተካሄደ በሚገኘው ኢኮኖሚያቸው በማደግ ላይ ያሉ የብሪክስ አባል ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ በውይይት መድረኩ ኢትዮጵያን በመወከል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ እና ሌሎች…

የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ከዩኒሴፍ እና ከዓለም ባንክ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሕፃናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ)ተወካይ አቡበከር ካምፖ (ዶ/ር) እና በዓለም ባንክ ኢትዮጵያ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ፡፡ እንደሀገር በሚታዩ የንጹህ…

በእርዳታ ዘላቂ እድገትና ብልጽግናን እውን ማድረግ የቻለ ሀገር የለም – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእርዳታ የጥገኝነት ጊዜውን ያራዘመ እንጂ ዘላቂ እድገትና ብልጽግናን እውን ማድረግ የቻለ ሀገር የለም ሲሉ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ተናገሩ፡፡ ‘ከተረጂነት ወደ ምርታማነት፣ ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነት እና ክብር’ በሚል…

ኢትዮጵያና ፊንላንድ የ313 ሚሊየን ብር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ፊንላንድ የ5 ሚሊየን ዩሮ (313 ሚሊየን ብር) የድጋፍ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ የድጋፍ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ሰመሪታ ሰዋሰው እና የፊንላንድ የውጭ ንግድና ልማት ሚኒስትር ቪሌ ታቪዮ ተፈራርመዋል፡፡ ከፈረንጆቹ…

የሐረር ኢኮ ቱሪዝም ፓርክ ግንባታ 86 በመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ከመደመር ትውልድ መፅሀፍ ሽያጭ ገቢ እየተገነባ የሚገኘው የሐረር ኢኮ ቱሪዝም ፓርክ 86 በመቶ መድረሱን የክልሉ ባህል ቅርስና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመደመር ትውልድ መፅሀፍ ሽያጭ የሚገኘውን…

በሕገ-ወጥ መንገድ ከ92 ሺህ ዶላር በላይ ደብቆ የተያዘው ተጠርጣሪ ተከሰሰ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገ ወጥ መንገድ ከ92 ሺህ የአሜሪካ ዶላር በላይ በተሽከርካሪ ውስጥ ደብቆ ተይዟል የተባለው ግለሰብ ላይ ክስ ተመሰረተ። የኦሮሚያ ክልል ፍትህ ቢሮ ምስራቅ ሸዋ ዞን ምድብ ዐቃቤ ሕግ አብዱላዚዝ አደም ሙሐመድ ላይ የብሔራዊ ባንክ አዋጅ ቁጥር…

አቶ አሕመድ ሽዴ ከጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የተላከን መልዕክት ለኳታሩ አሚር አደረሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተላከን መልዕክት ለኳታሩ አሚር ሼክ ታሚም ቢን ሃማድ አል ታኒ አድርሰዋል፡፡ አቶ አሕመድ ሽዴ ከኳታር አሚር ሼክ ታሚም ቢን ሃማድ አል ታኒ ጋር በዛሬው ዕለት ተወያይተዋል፡፡…