Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

1 ሺህ 169 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 169 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለተመላሽ ዜጎች ተገቢውን ድጋፍ በማድረግ ከቤተሰብ ጋር የመቀላቀል ሥራ እየተከናወነ መሆኑን…

ኢትዮጵያ በግሪክ የክብር ቆንስል ጽሕፈት ቤት ከፈተች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በግሪክ የኢትዮጵያ የክብር ቆንስል ጽሕፈት ቤትን መርቀው ሥራ አስጀመሩ፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ በዚሁ ወቅት በግሪክ የኢትዮጵያ የክብር ቆንስል ሆነው ለተሾሙት ጂዮርጂዮስ ቢካስ የሹመት ደብዳቤያቸውን አስረክበዋል።…

የሽብር ተግባር በመፈጸም፣ ማነሳሳት፣ ድጋፍ ማድረግና መረጃ ማቀበል የተጠረጠሩ 7 ግለሰቦች በሽብር ወንጀል ተከሰሱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ተግባር በመፈጸም፣ ማነሳሳት፣ ድጋፍ ማድረግ እና መረጃ ማቀበል ወንጀል የተጠረጠሩ ሰባት ግለሰቦች በሽብር ወንጀል ተከሰሱ። የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ የህገ መንግስትና በህገ መንግስት ስርዓት ላይ የሚፈጸሙ ጉዳዮችን የሚመለከተው…

ኢራን ከኢትዮጵያ ጋር በግብርና ዘርፍ በትብብር መስራት እንደምትፈልግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የኢራን አምባሳደር አሊ አክባር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በግብርና ኢንቨስትመንት እና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች የልምድ ልውውጥ ማድረግ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ ግርማ አመንቴ…

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የ2016 በጀት ዓመት የስራ አፈፃፀም ሪፖርትን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የከተማ አስተዳደሩን የ2016 በጀት ዓመት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት እና የ2017 በጀት ዓመት የትኩረት አቅጣጫ ላይ ከተወያየ በኋላ አጽድቋል፡፡ ምክር ቤቱ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ያቀረቡትን የከተማ አስተዳደሩን…

በታች አርማጭሆ ወረዳ 7 ሺህ 500 የክላሸ ጥይት ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ምዕራብ ዕዝ አንድ ክፍለጦር በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ታች አርማጭሆ ወረዳ 7 ሺህ 500 የክላሸ ጥይት መያዙን አስታወቀ፡፡ የክፍለጦሩ አዛዥ ኮሎኔል ግርማ መሃመድ÷ ህገ ወጥ ጥይቱ ከሳንጃ ከተማ ሰጋሎ ወደ ተባለ አካባቢ ሲጓጓዝ መያዙን…

የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር የሶስትዮሽ ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር የሶስትዮሽ የጋራ ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ሚኒስቴሩ በሚያሥገነባቸው የመስኖ ፕሮጀክቶች ላይ ከሚሰሩ ስራ ተቋራጮች እና አማካሪ ድርጅቶች ጋር የሚመሩበት የሶስትዮሽ የጋራ ስምምነት ነው ዛሬ…

የሐረሪ ክልል የንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ሽፋንን ካለበት ደረጃ ለማሳደግ ድጋፍ እንደሚደረግ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልልን የንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ሽፋንን ካለበት ደረጃ ለማሳደግ ብሎም በሳኒቴሽን እና ኢነርጂ ዘርፍ የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስፈላጊውን እገዛ እንደሚያደርግ ገለጸ። የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ከውሃ እና ኢነርጂ…

በቁሊቶ ከተማ ለሚገነባው ስታዲየም የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው በሃላባ ዞን ቁሊቶ ከተማ ለሚገነባው ደረጃውን የጠበቀ ስታዲየም የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ። አቶ እንደሻው በዚህ ወቅት እንደገለጹት÷የስታዲየሙ መገንባት በክልሉ ብቁና ተወዳዳሪ ስፖርተኞችን…

ኢትዮጵያና ጅቡቲ በወጪንግድ ያላቸውን ትብበር ለማጠናከር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ከጅቡቲ የንግድ ሚኒስትር ሙሃመድ ዋርሳማ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሀገራቱ መካከል ያለውን የወጪ ንግድ ማሳለጥ በሚቻልበት ሁኔታና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ ሚኒስትሩ…