Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
አረንጓዴ አሻራ ለዓለም አቀፉ የአየር ንብረት ለውጥ ትግል የተግባር ተምሳሌት መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አረንጓዴ አሻራ ለዓለም አቀፉ የአየር ንብረት ለውጥ ትግል የተግባር ተምሳሌት መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብዩ ተድላ÷የሀገሪቱን የዲፕሎማሲ እንቅስቃሴዎች በተለይም የኢትዮጵያን አረንጓዴ…
ከለውጡ በኋላ ከ30 ሺህ በላይ ቅድመ መደበኛ ት/ቤቶች ተገንብተዋል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከለውጡ በኋላ ከ30 ሺህ በላይ ቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤቶች መገንባታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ከም/ቤቱ አባላት…
ከለውጡ በኋላ የሀገር ውስጥ ጠቅላላ ምርት ከ86 ቢሊየን ዶላር ወደ 205 ቢሊየን ዶላር ከፍ ብሏል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አምስት ዓመታት የኢትዮጵያ የሀገር ውስጥ ጠቅላላ ምርት (ጂዲፒ) በእጥፍ አድጓል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ከም/ቤቱ አባላት ለተነሱ…
የመምህራንን ሕይወት ለማሻሻል መንግስት ተጨማሪ እርምጃዎችን ይወስዳል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመምህራንን ሕይወት ለማሻሻል መንግስት ተጨማሪ እርምጃዎችን ይወስዳል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ…
የሌማት ትሩፋት በአጭር ጊዜ ውስጥ ለውጥ እያመጣ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሌማት ትሩፋት ከተጀመረ ሁለት አመት እንኳ ያልሞላው ቢሆንም በአጭር ጊዜ ውስጥ ለውጥ እያመጣ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 36ኛ…
የዋጋ ግሽበት ከ30 በመቶ ወደ 23 በመቶ ዝቅ ማለቱን ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የዋጋ ግሽበት ባለፈው ዓመት ከነበረበት 30 በመቶ ወደ 23 በመቶ ዝቅ ማለቱን አስታወቁ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ከም/ቤቱ አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች…
ባለፉት 11 ወራት 466 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 11 ወራት 529 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ 466 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት በ3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ…
አለምአቀፉ የሀረር ቀን እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 26ተኛው አለም አቀፍ የሐረር ቀን በሐረር ከተማ ኢማም አህመድ ስታዲየም እየተከበረ ይገኛል፡፡
ቀኑ ባሳለፍነው አመት በካናዳ የተከበረ ሲሆን÷ ዘንድሮ በየአምስት አመቱ ሐረር ከተማ ላይ ለማድረግ የተገባውን ቃል መሰረት በማድረግ ነው በተለያዩ…
ኢትዮጵያ ያለባት የውጭ እዳ ወደ 17 ነጥብ 5 በመቶ ዝቅ ብሏል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ያለባት የውጭ እዳ ወደ 17 ነጥብ 5 በመቶ ዝቅ ማለቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ…
ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች አስመረቁ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በተለያየዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች አስመረቁ ፡፡
በዛሬው ዕለት የአርባ ምንጭ፣ የሀዋሳ፣ የወላይታ ሶዶ፣ የዲላ፣ የጂንካ፣ የአዲግራት፣ወራቤ፣ ወሎ፣ ደብረ ብርሃን፣ ወልድያ እና እንጅባራ ዩኒቨርሲቲዎች…