Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የምክር ቤቱ 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት መካሄድ ጀምሯል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመደበኛ ስብሰባው የ2016 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት እና በወቅታዊ…

ግብረ ሃይሉ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በስኬት እንዲጠናቀቅ በቂ ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀጥታና ደኀንነት የጋራ ግብር ሃይል ከሐምሌ 3 እስከ 11 ቀን 2016 ዓ.ም የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በስኬት እንዲጠናቀቅ በቂ ዝግጅት ማድረጉን አስታውቋል፡፡ ተማሪዎች የለፉበትን የትምህርት ውጤት ማግኘት ይችሉ ዘንድ ፈተናው…

ዛሬ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)ለምክር ቤቱ ማብራሪያ ይሰጣሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ከምክር ቤቱ አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያና ምላሽ ይሰጣሉ፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ዛሬ ይካሄዳል፡፡…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ኢትዮጵያና ዑጋንዳ በቀጣናው ሰላምና ፀጥታን በማስፈን ረገድ ጉልህ ሚና አላቸው አሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ዑጋንዳ ካላቸው ጠንካራ ስትራቴጂክ ግንኙነት በተጨማሪ በቀጣናው ሰላምና ፀጥታን በማስፈን ረገድ ጉልህ ሚና እንዳላቸው የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ አስገነዘቡ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ከዑጋንዳ…

በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው ምርመራ ሲከናወንባቸው ለነበሩ 47 ተጠርጣሪዎች የዋስትና መብት ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከሚንቀሳቀስ ፀረ-ሰላም ቡድን ጋር ግንኙነት አላቸው ተብለው በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው ምርመራ ሲከናወንባቸው ለነበሩ 47 ተጠርጣሪዎች የዋስትና መብት ተፈቀደ። እንዲሁም ሌሎች በቁጥጥር ውለው ምርመራ ሲከናወንባቸው በነበሩ 14…

በአቶ አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ ሐረር ገባ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ የፌዴራል አመራሮች ልዑክ ሐረር ከተማ ገብቷል፡፡ ልዑኩ ሐረር ከተማ ሲደርስ የሐረሪ ክልል ርዕሰ…

በምሥራቅ ጉራጌ ዞን 4 ሴት ሕጻናት በደራሽ ውኃ ተወሰዱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምሥራቅ ጉራጌ ዞን ቡኢ ከተማ ከለኪንዶ ወንዝ አራት ሴት ሕጻናት በደራሽ ውኃ መወሰዳቸውን የከተማ አሥተዳደሩ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ በውኃ የተወሰዱት ሕጻናት ዕድሜያቸው ከ13 እስከ 15 እንደሚገመት የቡኢ ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ ጽ/ቤት…

1 ሺህ 178 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 178 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማኅበራ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለተመላሽ ዜጎችም ድጋፍ በማድረግ ከቤተሰብ ጋር የመቀላቀል ሥራ እየተሠራ መሆኑን…

በድሬዳዋ በተከሰተው የእሳት አደጋ የተጎዱ ወገኖችን ለማቋቋም ርብርብ እንዲደረግ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አሸዋ የገበያ ማዕከል ትናንት በተከሰተው የእሳት አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች በዘላቂነት መልሶ ለማቋቋም በቅንጅት ርብርብ እንዲደረግ አቶ አደም ፋራህ ጥሪ አቀረቡ፡፡ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል፡፡ በዚህም መሰረት፡- 1. ወ/ሮ ሽዊት ሻንካ - የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር 2. ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) - የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር 3.…