Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የሐረር ኢኮ ፓርክና የጅብ ትርዒት ማሳያ ግንባታ የመጀመሪያ ምዕራፍ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረር ኢኮ ፓርክ እና የጅብ ትርዒት ማሳያ ግንባታ የመጀመሪያ ምዕራፍ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት ተደርጓል፡፡
ፓርኩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሐረር የጅብ ማብያ ለቱሪስት ምቹ ሆኖ እንዲሰራ በሰጡት መመሪያ መሰረት ከመደመር ትውልድ…
ጠንካራ ስነ ልቦና ችግሮችን መሻገሪያ ድልድይ ነው- ወጣት በለጠ ቡቱና
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠንካራ ስነ ልቦና አለመቻልን ወደ መቻል የቀየረው በለጠ ቡቱና የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ካስመረቃቸው ተማሪዎች መካከል አንዱ ነው፡፡
በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ያለፉትን አምስት ዓመታት በማታው የትምህርት መርሐ ግብር በማኔጅመንት ትምህርት ክፍል ትምህርቱን…
የፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የልማት ፕሮጀክት ለማካሄድ ስምምነት አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በንጹህ መጠጥ ውሃና በግብርና ዘርፍ የልማት ፕሮጀክት ለማካሄድና ድጋፍ ለማድረግ የሚያስችል የጋራ መግባቢያ የስምምነት ሰነድ ከክልሉ መንግስት ጋር ተፈራርሟል።
በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ…
በሰው ሰራሽ አስተውሎትና መሰል ቴክኖሎጂዎች ላይ ካልሰራን በምርት ተወዳዳሪ ሆኖ መቀጠል አይቻልም – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰው ሰራሽ አስተውሎትና መሰል ቴክኖሎጂዎች ላይ ካልሰራን በምርት ተወዳዳሪ ሆኖ መቀጠል አይቻልም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው…
ኢትዮጵያ ጎረቤት ተኮር የጋራ ልማትና እድገት ትፈልጋለች – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ጎረቤት ተኮር የጋራ ልማትና እድገት ትፈልጋለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገልጸዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ…
የ2017 የፌዴራል መንግሥት በጀት 971 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ሆኖ ጸደቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ጉባዔውን አካሂዷል፡፡
ምክር ቤቱ በስብሰባው የ2017 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀትን ተወያይቶ አጽድቋል፡፡
በዚህም የፌዴራል መንግሥት የ2017 በጀት ዓመት አጠቃላይ በጀት…
በሸገር ከተማ የተለያዩ የመሰረት ልማት ፕሮጀክቶች እየተመረቁ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸገር ከተማ አስተዳደር በበጀት ዓመቱ የተገነቡ የተለያዩ የመሰረት ልማት ፕሮጀክቶች እየተመረቁ ነው።
በዚህ መሰረትም በከተማ አስተዳደሩ ሰበታ ክ/ከተማ ከ103 ሚሊየን ብር በላይ የተገነባው ፍ/ቤት በዛሬው ዕለት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት…
መንግስት ለሰላም ማንኛውንም ዋጋ ለመክፈል ዝግጁ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ለሰላም የሚከፈል ማንኛውንም ዋጋ ለመክፈል ዝግጁ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ከምክር ቤቱ…
በኢትዮጵያ መፈንቅለ መንግስት ማካሄድ አይሳካም አሉ ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ መፈንቅለ መንግስት ማካሄድ አይሳካም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ከም/ቤቱ አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያና…
አቶ አሻድሊ ሀሰን የክልሉን የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር አስጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን በአሶሳ ዞን ባምባሲ ወረዳ ክልል አቀፍ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብርን አስጀምረዋል፡፡
አቶ አሻድሊ በዚሁ ወቅት ባስተላለፉት መልእክት÷ መንግስት የዜጎችን ተጠቃሚነት…