Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የገበሬ ህብረት ሥራ ማህበር ከ31 ሚሊየን ብር በላይ እንዲመዘበር ያደረጉ ተከሳሾች በጽኑ እስራት ተቀጡ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) በሰንዳፋ ከተማ ባረክ አሌልቱ የተሰኘ የገበሬ ህብረት ሥራ ማህበር ከ31 ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ እንዲመዘበር አድርገዋል የተባሉ ተከሳሾች እስከ 14 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ።
ዛሬ በዋለው የችሎት ቀጠሮ የግራ ቀኝ…
ኢትዮጵያ በዓለም የጤና ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) 77ኛው የዓለም ጤና ጉባዔ በስዊዘርላንድ ጀኔቫ በዛሬው ዕለት መካሄድ ጀምሯል፡፡
“ሁሉም ለጤና፣ ጤና ለሁሉም” በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ በሚገኘው ጉባዔ ላይ ከ190 በላይ አባል ሀገራት ተወካዮችና ሌሎች አካላት ተሳትፈዋል፡፡
በጤና ሚኒስትር…
ኢትዮጵያውያን የቴክኖሎጂ ተመራማሪዎች ልዑክ ሞሮኮ ገባ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) 40 የሚደርሱ ኢትዮጵያውያን የቴክኖሎጂ ተመራማሪዎች ልዑክ በዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ ላይ ለመሳተፍ ሞሮኮ ገብቷል።
ልዑኩ በማራካሽ ቆይታው በምርምር የበለጸጉ የጤ እና የኢንቨስትመንት አዋጭ መተግበሪያዎችን ጨምሮ 5 የተለያዩ…
ቦይንግ ኩባንያ የአፍሪካ ዋና ጽሕፈት ቤቱን በአዲስ አበባ ሊከፍት ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) ግዙፉ የአሜሪካ አውሮፕላን አምራች ኩባንያ ቦይንግ የአፍሪካ ዋና ጽሕፈት ቤቱን በአዲስ አበባ ሊከፍት መሆኑን አስታውቋል፡፡
ኢትዮጵያ በደቡብ አፍሪካ ጁሃንስበርግ ከፈረንጆቹ ግንቦት 21 እስከ 23 ቀን በተካሄደው የአፍሪካ የአቪዬሽን ጉባዔ ላይ…
ኮሚሽኑ በባሕር ዳር ክላስተር ሲያካሂድ የቆየው የተባባሪ አካላት ስልጠና ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በባሕርዳር ክላስተር ሥር ከሚገኙ ወረዳዎች ለመጡ ተባባሪ አካላት ሲሰጥ የነበረውን ስልጠና አጠናቅቋል፡፡
በስልጠናው ከምስራቅ ጎጃም፣ ከምዕራብ ጎጃም፣ ከሰሜን ጎጃም እና ከአዊ ዞኖች እንዲሁም ከባሕርዳርና ደብረ…
የ4 ዓመት ሕጻንን ያገቱ ግለሰቦች ከ23 እስከ 19 ዓመት በሚደርስ እስራት ተቀጡ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉራጌ ዞን ምሁር አክሊል ወረዳ የ4 ዓመት ሕጻንን በመሰወር ወንጀል የተከሰሱ 3 ግለሰቦች ከ23 እስከ 19 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት ተቀጡ፡፡
ተከሰሾቹ 1ኛ መሳይ ኢተሳ፣ 2ኛ ረድኤት በላቸው እና 3ኛ ያቦነህ ፍቅሬ ይባላሉ፡፡
1ኛ…
ከአፍሪካ ህብረት ሂሳብ ከ6 ሚሊየን ዶላር በላይ የምዝበራ ሙከራ የተከሰሱት እነ ቀሲስ በላይ የጠየቁት ዋስትና ውድቅ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) ከአፍሪካ ህብረት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ 6 ሚሊየን 50 ሺህ ዶላር ክፍያ እንዲፈጸም ሀሰተኛ ሰነድ በማቅረብ ከባድ የማታለል ሙስና ወንጀል የተከሰሱት እነ ቀሲስ በላይ መኮንን ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደረገ።
የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና…
የሲዳማ ክልል የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት አባላት የልማት ሥራዎችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት በሐዋሳ ዙሪያ ወረዳ የተሰሩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል።
በጉብኝታቸውም÷ በመንግሥትና በማህበረሰብ ተሳትፎ የተሰሩ የግብርና እና የመስኖ ልማት ሥራዎቸን ተዘዋውረው…
የ”ጽዱ ከተሞች ለኢትዮጵያ ከፍታ” ንቅናቄ በአማራ ክልል ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የ"ጽዱ ከተሞች ለኢትዮጵያ ከፍታ" ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በባህር ዳር ከተማ ተካሂዷል፡፡
በመርሐ ግብሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል።
አቶ አረጋ…
ኢትዮጵያና ኩዌት የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ኩዌት በውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል።
የሥራ ስምምነቱን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል እና በኢትዮጵያ የኩዌት አምባሳደር ናይፍ ሃኘስ አል ኦይታይቢ ተፈራርመውታል።…