Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ማህበሩና ላሚኖ ኢንጂነሪንግ ለብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ የሚውሉ መሳሪያዎች ግዥ ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ባንኮች ማህበር እና ላሚኖ ኢንጂነሪንግ ለብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ የሚውሉ መሳሪያዎች ግዥ ስምምነት ተፈራረሙ።
ስምምነቱን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንትና የኢትዮጵያ ባንኮች ማሕበር የቦርድ ሊቀመንበር አቤ ሳኖ እና የላሚኖ…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቀብሪደሃር በሣምንት 2 ቀን ለመብረር ዝግጅቱን አጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሚያዝያ 25 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ሶማሌ ክልል ቀብሪደሃር ከተማ በሣምንት ሁለት ቀን የበረራ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችለውን ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ የበረራ አድማሱን እያስፋፋ መሆኑን…
ዲጂታል የደረሰኝ ሥርዓት የታክስ ገቢን ለማሳደግ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንዳለው ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዲጂታል የተደገፈ የደረሰኝ ሥርዓት መዘርጋት የታክስ ገቢን ከማሳደግ አኳያ ከፍተኛ አስተዋፅኦ አለው ሲሉ የገቢዎች ሚኒስትር ወ/ሮ ዓይናለም ንጉሴ ገለጹ፡፡
የገቢዎች ሚኒስቴር ከዓለም ባንክ ጋር የታክስ አስተዳደር ስርዓትን ለማዘመንና ዲጂታላይዝ…
በአፍሪካ የሚገኙ የብሪታንያ አምባሳደሮች የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የሚገኙ የብሪታንያ አምባሳደሮች እና ከፍተኛ ዲፕሎማቶች የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጎበኙ፡፡
በጉብኝታቸውም አየር መንገዱ ጥቅም ላይ ያዋላቸውን የተለያዩ ዘመናዊ የአቪዬሽን ኢንዱስትሪ ቴክኖሎጂዎች መመልከታቸው ተገልጿል፡፡…
በክልሉ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅን ተፈፃሚ ለማድረግ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅን ተግባራዊ በማድረግ አከራዮችና ተከራዮች መብትና ግዴታቸውን እንዲወጡ ማድረግ ያስፈልጋል ሲሉ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡…
የቤት ልማት ፕሮጀክቶችን በፍጥነት በማጠናቀቅ የታዩ ልምዶች ይበልጥ መጎልበት ይገባቸዋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የቤት ልማት ፕሮጀክቶችን በጥራትና በፍጥነት በማጠናቀቅ ረገድ የታዩ ልምዶች ይበልጥ መጎልበት እንዳለባቸው የፌዴራል ተቋማት ሱፐርቪዥን ቡድን አስታወቀ።
የፕላንና ልማት ሚኒስቴር የሚያስተባብረው የፌዴራል ተቋማት…
ሐረርን ለነዋሪዎች ምቹ የማድረግ ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐረርን ለነዋሪዎቿና ለጎብኚዎች ተስማሚ የማድረግ ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡
የሐረር ከተማ ማዘጋጃ ቤት በከተማው የሚስተዋለውን የፕላስቲክ ቆሻሻን መልሶ ለማልማት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ከኪዩቢክ…
የኢትዮ- ጅቡቲ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚቴ የግማሽ ዓመት አፈጻጸም ግምገማ መድረክ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ ጅቡቲ 16ኛው የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚቴ የግማሽ ዓመት አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በጅቡቲ እየተካሄደ ነው፡፡
በመድረኩ የሎጂስቲክስ እና ትራንስፖርት ሚኒስትር አለሙ ስሜ (ዶ/ር)፣ በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ፣ የጅቡቲ የውጭ…
በወቅታዊ ሀገራዊ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በመምከር፣ ከብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ
የተከበራችሁ የሀገራችን ሕዝቦች፣
ኢትዮጵያ በረጅም ዘመን የሀገረ መንግሥትነት ታሪኳ፣ የፖለቲካ ልዩነቶችን፣ አለመግባባቶችን እና ግጭቶችን በሰላማዊ መንገድ፣ በንግግር፣ በውይይት እና በሕጋዊ አግባብ የመፍታት ልምምድ የላትም።
እንደ አለመታደል ሆኖ ፖለቲካችን የዜሮ ድምር…
የኡጋንዳ ጠቅላይ ሚኒስትር የቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኡጋንዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ሮቢናህ ናባንጃ በአዲስ አበባ የቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎብኝተዋል፡፡
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ÷ ጠቅላይ ሚኒስትሯን ተቀብለው የፓርኩን አጠቃላይ እንቅስቃሴና…