Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የታክስ አስተዳደር ዲጂታላይዜሽን የታክስ ተግዳሮቶችን መቅረፍ ያስችላል – ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር እና ዓለም ባንክ በጋራ ያዘጋጁት የዲጂታል ታክስ አስተዳደር ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በኮንፈረንሱ ናይጄሪያ፣ ዛምቢያ፣ ዚምባቡዌ፣ ኡጋንዳ፣ ማላዊ፣ ኬንያ፣ ታንዛኒያ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ሶማሊያ እና…

የ”ኩል ፖርት አዲስ” ፕሮጀክት ግንባታ ዘንድሮ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአትክልትና ፍራፍሬ ማቆያና መጓጓዣ የሚውለው የ"ኩል ፖርት አዲስ'' ፕሮጀክት ግንባታ ዘንድሮ እንደሚጀመር የኢትዮጵያ ባህርና ሎጂስቲክስ አስታወቀ። በኢትዮጵያ ባህርና ሎጂስቲክስ የወደብና ተርሚናል ም/ዋና ስራ አስፈጻሚ ምህረተአብ ተክሉ…

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ከ341 ሚሊየን በላይ ችግኝ እየተዘጋጀ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ ልማት ከ341ሚሊየን በላይ ችግኝ ለመትከል እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የክልሉ ደን፣ አካባቢ ጥበቃና አየር ንብረት ለውጥ ቁጥጥር ቢሮ ሃላፊ አስራት ገብረማሪያም (ዶ/ር)…

በአቡዳቢና ዱባይ ከኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎቶች ጋር በተያያዘ የሚነሱ ቅሬታዎች እየተፈቱ እንደሆነ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአቡዳቢና ዱባይ አካባቢ እየተሰጠ ባለው የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎቶች ከዚህ ቀደም የሚነሱ ቅሬታዎች እየተፈቱ መሆኑን የኮሚኒቲ አባላት፣ ተወካዮችና አመራሮች ተናግረዋል። በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት…

የአፈር ማዳበሪያን ጨምሮ ከ19 ሺህ በላይ የምርት ጥራት ፍተሻ አገልግሎት ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ድርጅት ባለፉት 9 ወራት የአፈር ማዳበሪያን ጨምሮ ከ19 ሺህ በላይ የምርት ጥራት ፍተሻ አገልግሎት መስጠቱን አስታወቀ። የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር መዓዛ አበራ እንዳሉት÷ ድርጅቱ በዋናነት የጥራት ፍተሻ ላቦራቶሪ፣…

በክልሉ ምቹ ስነ-ምህዳር ለመፍጠር ህብረተሰቡ የድርሻውን እንዲወጣ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የአካባቢ ብክለትን በዘላቂነት በማስወገድ ለሰዎች የተስማማ ስነ-ምህዳር ለመፍጠር በሚደረገው ጥረት ህብረተሰብ የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ አሳሰቡ። "ብክለት ይብቃ ውበት ይንቃ" በሚል መሪ ሀሳብ…

በኦሮሚያ ክልል ጥብቅ የትራፊክ ቁጥጥር የሚደረግባቸው 1 ሺህ 12 ቦታዎች ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ጥብቅ የትራፊክ ቁጥጥር የሚደረግባቸው 1 ሺህ 12 ቦታዎች መለየታቸው የክልሉ ትራንስፖርት ኤጀንሲ ገለጸ። የኤጀንሲው የትራፊክ ደህንነት ማረጋገጫ ዳይሬክተር አቶ አለሙ ለማ በክልሉ እየደረሰ ያለውን የትራፊክ አደጋ ለመቆጣጠር…

ለ50 ሺህ መምህራንና የትምህርት አመራር የብቃት ስልጠና ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪው ክረምት ለ50 ሺህ መምህራንና የትምህርት አመራሮች የብቃት ስልጠና እንደሚሰጥ የትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል ። ስልጠናው የትምህርት ጥራት ችግርን ለመቅረፍና የመምህራን ብቃትን ለማሳደግ ያለመ ሲሆን÷ በተመረጡ ዩኒቨርሲቲዎችና ኮሌጆች ይሰጣል…

በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የተነሳው እሳት እንዳይዛመት መከላከል ተቻለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የተነሳውን የእሳት አደጋ ለመቆጣጠር በተደረገ ርብርብ እሳቱ እንዳይዛመት መከላከል መቻሉን የፓርኩ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ በፓርኩ ክልል ውስጥ አምባራስ ቀበሌ ሚያዝያ 10 ቀን 2016 ዓ.ም የተነሳው እሳት በጓሳ…

ትውልዱ የአካባቢ ብክለት መንስኤ ሳይሆን የመፍትሄው አካል ወደ መሆን እየተራመደ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሁኑ ትውልድ የአካባቢ ብክለት መንስኤ ሳይሆን የመፍትሄው አካል ወደ መሆን እየተራመደ ነው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ የሰው ልጅ ከተፈጥሮ…