Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ለ1 ሺህ 460 ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ለ1 ሺህ 460 ታራሚዎች ይቅርታ ማድረጉን አስታውቋል፡፡
የቢሮው ኃላፊ አቶ ብርሃኑ ጎሽም÷ የክልሉ መስተዳድር ም/ቤት ሚያዚያ 7 ቀን 2016 ዓ.ም ባካሄደው 6ኛ መደበኛ ስብሰባ ለ2ኛ ዙር የሚሰጠውን ይቅርታ ምክንያት…
በአዲስ አበባ 150 የኤሌክትሪክ አነስተኛ ተሽከርካሪዎች ርክክብ ተከናወነ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየደረጃዉ ለሚገኙ ተቋማት የሚያገለግሉ 150 የኤሌክትሪክ አነስተኛ ተሽከርካሪዎች (ሚኒባስ) ርክክብ አከናወነ።
የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎቹ ከማዕከል እስከ ወረዳ ለሚገኙ ተቋማት የተሰጡ ናቸው ተብሏል።…
የስንዴ ልማት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የተጀመረውን ሥራ ውጤታማ እያደረገ ነው – አቶ ፈቃዱ ተሰማ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እየተከናወነ የሚገኘው የስንዴ ልማት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የተጀመረውን ሥራ ውጤታማ እያደረገ ነው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ብልጽግና ፓርቱ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ፈቃዱ ተሰማ ገለፁ፡፡
በአቶ ፈቃዱ ተሰማ የተመራ ልዑክ በሰሜን ሸዋ ዞን…
አቶ አደም ፋራህ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣዎ ዢዋን ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም÷የጋራ ተጠቃሚነትን ለማስፋት፣ የሁለቱን ሀገራት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ለማጠናከር እንዲሁም የኢንቨስትመንት አማራጮችን…
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የስታርት አፕ ዐውደ-ርዕይን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በሣይንስ ሙዝየም የተከፈተውን የስታርት አፕ ዐውደ-ርዕይን ጎብኝተዋል፡፡
ምክትል ጠቀላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በዚሁ ጊዜ እንዳሉት ÷ የስታርት አፕ ዐውደ-ርዕይው በተለያዩ ዘርፎች ትላልቅ ኃሳቦች፣…
የመካከለኛው ምሥራቅ ቀጣና ችግሮች እንዲፈቱ ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር በትብብር ትሰራለች- ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፤ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የመካከለኛው ምሥራቅ ቀጣና ችግሮች እንዲፈቱ ከወዳጅ ሀገራትና ከዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር በትብብር እንደምትሰራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ።
በሰላም ዕጦት ውስጥ ያሉ የአፍሪካ ቀንድ አገራት ሰላምና መረጋጋት እንዲረጋገጥም አበክራ…
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ለተሽከርካሪ መገጣጠሚያና ማምረቻ ኢንዱስትሪ ግንባታ የመሰረተ ድንጋይ አስቀምጡ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የተሽከርካሪ መገጣጠሚያ እና ማምረቻ ኢንዱስትሪ ግንባታ የመሰረተ ድንጋይ አስቀምጡ።
ከተመሰረተ በርካታ ዓመታትን ያስቆጠረው የመከላከያ ኢንዱስትሪ ዘመኑ ከደረሰበት የዕድገት ደረጃ…
የቻይና ዓለም አቀፍ የቋንቋ ቀን በአዲስ አበባ ተከበረ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 5ኛው የቻይና ዓለም አቀፍ የቋንቋ ቀን በአዲስ አበባ ተከብሯል።
ቀኑ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) በኩል የቻይና ቋንቋ ዓለም አቀፍ ቋንቋ ሆኖ እውቅና የተሰጠበትን መሆኑ ተመላክቷል፡፡
በመርሃ ግብሩ ላይ በኢትዮጵያ የቻይና…
በመዲናዋ የብክለት መከላከል ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የብክለት መከላከል ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ ነው፡፡
የንቅናቄ መድረኩ 'ብክለት ይብቃ ውበት ይንቃ' በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡
በመድረኩ የአዲስ አበባ…
ቢያንስ አንድ ቢሊየን መራጮች የሚሳተፉበት የህንድ ምርጫ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድ ቢሊየን ያህል ህንዳውያን ድምፅ ይሰጡበታል ተብሎ የሚጠበቀው የህንድ ጠቅላላ ምርጫ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡
በቢሊየን የሚቆጠሩ ድምፅ ሰጭዎችን በማስተናገድ በዓለም ቀዳሚውን ስፍራ የሚይዘው የህንድ ምርጫ በፈረንጆቹ ሰኔ 1 ቀን 2024…