Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ቢያንስ አንድ ቢሊየን መራጮች የሚሳተፉበት የህንድ ምርጫ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድ ቢሊየን ያህል ህንዳውያን ድምፅ ይሰጡበታል ተብሎ የሚጠበቀው የህንድ ጠቅላላ ምርጫ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡
በቢሊየን የሚቆጠሩ ድምፅ ሰጭዎችን በማስተናገድ በዓለም ቀዳሚውን ስፍራ የሚይዘው የህንድ ምርጫ በፈረንጆቹ ሰኔ 1 ቀን 2024…
አስተዳደራዊ ፍትሕ የማኅበራዊ ፍትሕ የማዕዘን ድንጋይ ነው – አፈ ጉባዔ ታገሠ ጫፎ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አስተዳደራዊ ፍትሕ የማኅበራዊ ፍትሕ የማዕዘን ድንጋይ ነው ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሠ ጫፎ ገለጹ።
አፈ ጉባዔው ይህንን የገለጹት፤ በፍትሕ ሚኒስቴር አዘጋጅነት በፌዴራል አስተዳደር ሥነ-ሥርዓት አዋጅና…
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በኬኒያ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የኬኒያ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጀኔራል ፍራንሲስ ኦሞንዲ ኦጎላን ህልፈተ-ሕይወት በማስመልከት የኃዘን መግለጫ አስተላልፈዋል።
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ በሃዘን መግለጫቸው፤ ጀኔራል…
በተሻሻለው የአምራች ኢንዱስትሪ ፖሊሲ ዙሪያ የግንዛቤ መፍጠሪያ መድረክ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተሻሻለው የአምራች ኢንዱስትሪ ፖሊሲ ዙሪያ የግንዛቤ መፍጠሪያ መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡
በውይይት መድረኩ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበልን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች እና ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል፡፡
መድረኩ የተሻሻለው…
ከአልሸባብ ጋር ተቀላቅለው የሽብር ተግባር ሲፈጽሙ ነበር የተባሉ እስከ 12 ዓመት በሚደርስ እስራት ተቀጡ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአልሸባብ የሽብር ቡድን ጋር ተቀላቅለው የሽብር ተግባር ሲፈጽሙ ነበር የተባሉ ስምንት ግለሰቦች እስከ 12 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት ተቀጡ።
በሁለት መዝገብ የተከሳሾችን ጉዳይ ተመልክቶና ማስረጃ መርምሮ የቅጣት ውሳኔውን…
ከቀበና እስከ መገናኛ የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት የማዛወር ሥራ 98 በመቶ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቀበና ድልድይ እስከ መገናኛ ዳያስቦራ አደባባይ እየተከናወነ ባለው የኮሪደር ልማት ሥራ የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት የማዛወር ሥራ 98 በመቶ መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡
በዚህ የመስመር የማዛወር ስራ 3 ነጥብ 75 ኪ.ሜ መካከለኛ መስመር፣ 4 ነጥብ 1…
በገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ የተመራው ልዑክ ከዓለም ባንክና ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት ከፍተኛ ሃላፊዎች ጋር ተወያየ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ የተመራው ልዑካን ቡድን ከዓለም ባንክ እና ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት ከፍተኛ ሃላፊዎች ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡
ልዑኩ ከገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ በተጨማሪ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱን፣…
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ500 ሚሊየን ብር የተገነባ የድንጋይ ከሰል ማቀነባበሪያ ሥራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካማሽ ዞን በ500 ሚሊየን ብር የተገነባው የዮ ሆልዲንግ ዘመናዊ የድንጋይ ከሰል ማቀነባበሪያ ኩባንያ ምርት ማምረት ጀምሯል።
ኩባንያው የስራ እንቅስቃሴውን አስመልክቶ ለክልሉ ከፍተኛ የአመራር አባላትና እና ለባለድርሻ…
አቶ አረጋ ከበደ የክልሉን ዘመናዊ የመንገድ ሥራዎች አፈጻጸም ተመለከቱ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ እና ሌሎች የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በባሕር ዳር ከተማ የሚገነቡትን የዘመናዊ የመንገድ ሥራዎች አፈጻጸም ተዘዋውረው ጎብኝተዋል።
ከልደታ በማርዳ እብነ በረድ ፋብሪካ አቋርጦ ወደ ደጃዝማች በላይ ዘለቀ…
በክልሉ ዘላቂ ሰላምና ልማት ለማረጋገጥ መንግስት ከህብረተሰቡ ጋር በትኩረት እየሰራ ነው – አቶ ዑሞድ ኡጁሉ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል አንድነትን በማጠናከር ዘላቂ ሰላም ለማስፈንና ልማትን ለማረጋገጥ መንግስት ከህብረተሰቡ ጋር እያከናወነ ያለውን ተግባር አጠናክሮ እንደሚቀጥል የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዑሞድ ኡጁሉ ገለፁ።
ርዕሰ መስተዳድሩ ይህን ያሉት በክልሉ…