Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በመቱ፣ በደሌ፣ ቡሌ ሆራ እና ደምቢዶሎ ለውጡን የሚደግፍ ህዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመቱ፣ በደሌ፣ ቡሌ ሆራ እና ደምቢዶሎ ከተሞች ሀገራዊ ለውጡንና ያመጣውን ውጤት የሚደግፍ ህዝባዊ ሰልፍ ተካሂዷል።
የድጋፍ ሰልፉ ተሳታፊዎች 'ለሰላማችን ዘብ እንቆማለን ለውጡን እናጸናለን'' በሚል መሪ ሀሳብ ባካሄዱት የድጋፍ ሰልፍ የለውጡን…
ለፈተናዎች ሳንንበረከክ የጀመርነውን ጉዞ ዳር ለማድረስ በትጋት ማገልገላችንን እንቀጥላለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለፈተናዎች ሳንንበረከክ ከችግሮች ባሻገር የበለጸገችውን ኢትዮጵያ ለመገንባት ተደምረን የጀመርነውን ጉዞ ዳር ለማድረስ በትጋት ማገልገላችንን እንቀጥላለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡
ከንቲባዋ በማህበራዊ…
ለውጡን የሚደግፍ ህዝባዊ ሰልፍ በሂርና ከተማ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ሀረርጌ ዞን ሂርና ከተማ ሀገራዊ ለውጡንና ይዞት የመጣውን ውጤት የሚደግፍ ህዝባዊ ሰልፍ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል።
የድጋፍ ሰልፉ ''ለሰላማችን ዘብ እንቆማለን ለውጡን እናጸናለን'' በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ መሆኑን ኦቢኤን ዘግቧል፡፡…
በሙከ ጡሪ ከተማ ለውጡን የሚደግፍ ህዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን ሙከ ጡሪ ከተማ ለውጡን የሚደግፍ ህዝባዊ ሰልፍ ተካሂዷል፡፡
የድጋፍ ሰልፉ ባለፋት ዓመታት በለውጡ የመጡትን የማህበራዊ፣ ፖሊቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ውጤቶችን ለመደገፍ ታሳቢ ያደረገ መሆኑ ተመላክቷል፡፡
የወል ትርክት ለጠንካራ…
በሰንዳፋ በኬ ከተማ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሰንዳፋ በኬ ከተማ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል፡፡
በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ዞኖችና ከተሞች 'ለሰላማችን ዘብ እንቆማለን ለውጡን እናጸናለን'' በሚል መሪ ሃሳብ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል፡፡
የሰንዳፋ በኬ ከተማ ነዋሪዎችም በለውጡ…
የህዳሴ ግድብ ሀገራዊ ሀብት መፍጠር የሚያስችል ወሳኝ ተግባር ነው – አምባሳደር ስለሺ በቀለ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዳሴ ግድብ የሚያስፈልገውን የኢነርጂ መሰረት በመገንባት ዕድገት፣ ብልጽግና እንዲሁም ሀገራዊ ሀብት መፍጠር የሚያስችለን ወሳኝ ተግባር ነው ሲሉ አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር ኢ/ር) ተናገሩ።
የታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ የመሰረት ድንጋይ…
በምስራቅ ባሌ ዞን ሮቤ ከተማ ለውጡን የሚደግፍ ህዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ
አዲስ አበባ፤ መጋቢት 24፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ባሌ ዞን ሮቤ ከተማ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን ያሳተፈ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል፡፡
በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ዞኖችና ከተሞች 'ለሰላማችን ዘብ እንቆማለን ለውጡን እናጸናለን'' በሚል መሪ ቃል የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነዉ፡፡…
በፒያሳና አካባቢው እየተከናወነ ባለው ግንባታ ምክንያት መንገዱ ስለተዘጋ አሽከርካሪዎች አማራጮችን እንዲጠቀሙ ፖሊስ አሳሰበ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፒያሳ እና አካባቢው እየተከናወነ ከሚገኘው የመንገድ ኮሪደር ልማት ጋር ተያይዞ በግንባታ ምክንያት የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይፈጠር አሽከርካሪዎች ሌሎች አማራጮችን እንዲጠቀሙ የአዲስ አበባ ፖሊስ አሳስቧል፡፡
ቀደም ሲል የመንገዱን መዘጋት…
ባለፉት 6 ዓመታት የኢትዮጵያን ብልጽግና ለማረጋገጥ የሚያስችል መሠረት ተጥሏል – ከንቲባ ተሾመ አዱኛ(ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ዓመታት የኢትዮጵያን ብልጽግና ለማረጋገጥ የሚያስችል መሠረት ተጥሏል ሲሉ የሸገር ከተማ ከንቲባ ተሾመ አዱኛ(ዶ/ር) ገለጹ።
በሸገር ከተማ አስተዳደር ከለውጡ በኋላ የተገኙ ውጤቶችን ለማስቀጠል የሚያግዝ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ…
የሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ነዋሪዎች የድጋፍ ሰልፍ አካሄዱ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን በለውጡ የተገኙ ውጤቶችን የሚደግፍ ህዝባዊ የድጋፍ ሠልፍ ተካሂዷል፡፡
በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ዞኖችና ከተሞች 'ለሰላማችን ዘብ እንቆማለን ለውጡን እናጸናለን'' በሚል መሪ ሀሳብ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል፡፡…