Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ማያ ከተማ ህዝባዊ የድጋፍ ሠልፍ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ማያ ከተማ በለውጡ የተገኙ ውጤቶችን የሚደግፍ ህዝባዊ የድጋፍ ሠልፍ ተካሂዷል፡፡
'በምክክርና በመደማመጥ ሠላምን እናጸናለን'፣ 'ድላችንን እንጠብቃለን'፣ 'ለቀጣይ ስኬት በጋራ እንሰራለን'፣ 'ለውጡን እናጸናለን' እና…
ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በሻሸመኔ ከተማ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዓመታት የመጡ ለውጦችን የሚደግፍ ሰላማዊ ሰልፍ በሻሸመኔ ከተማ ተካሂዷል፡፡
የድጋፍ ሰልፉ ባለፋት ዓመታት በለውጡ መንግስት የመጡትን የማህበራዊ ፖሊቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ለውጦችን ለመደገፍ ታሳቢ ያደረገ መሆኑ ተጠቁሟል፡፡
በተጨማሪም…
በጅማና አጋሮ ከተማዎች የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)"ለሰላማችን ዘብ እንቆማለን ለውጡን እናስቀጥላን" በማለት በጅማና አጋሮ ከተማዎች የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል።
የድጋፍ ሰልፉ የጅማ ከተማና አካባቢዋ እንዲሁም የአጋሮ ከተማ ነዋሪዎች የተለያዩ መፈክሮችን በማሰማት ለለውጡ ያላቸውን ድጋፍ ገልጸዋል።…
በለውጡ የተገኙ ውጤቶች ለማስቀጠል ያለመ ሰላማዊ ሰልፍ በአሰላ ከተማ አርሲ ዞን ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በለውጡ የተገኙ ውጤቶች ለማስቀጠል ያለመ ሰላማዊ ሰልፍ በአሰላ ከተማ አርሲ ዞን ተካሂዷል፡፡
በድጋፍ ሰልፉ የተለያዩ መልዕክቶች የተላለፉ ሲሆን ፥ ከእነዚህም ድላችንን እንጠብቃለን ለቀጣይ ስኬት በጋራ እንሰራለን! ሰላም ለሁሉም ሁሉም…
በሸገር ከተማ ኮዬ ፈጬ ክ/ከተማ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸገር ከተማ ኮዬ ፈጬ ክፍለ ከተማ ከተለያዩ የሸገር ከተማ ክፍለ ከተሞችና ወረዳዎች የተወጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ አካሂዷል፡፡
የድጋፍ ሰልፉ ተሳታፊዎች በለውጡ ማግስት የተገኙ ተጨባጭ ለውጦችን በመልዕክቶቻቸው…
በኦሮሚያ ክልል በለውጡ የተገኙ ውጤቶች ለማስቀጠል ያለመ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ''ለሰላማችን ዘብ እንቆማለን ለውጡን እናጸናለን'' በሚል መሪ ሀሳብ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል።
በክልሉ ሁሉም ዞኖች ከለውጡ በኋላ የተገኙ ውጤቶች ለማስቀጠል ያለመ ሰላማዊ ሰልፍ መካሄዱም ነው ነው የተገለፀው።
በኦሮሚያ ክልል…
ኢትዮጵያና አሜሪካ በጋራ ፍላጎቶች ዙሪያ የሚያደርጉትን ውይይት ለመቀጠል ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና አሜሪካ በጋራ ፍላጎቶች ዙሪያ የሚያደርጉትን ውይይት ለመቀጠል መስማማታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በአሜሪካ ሴኔት የውጭ ግንኙነት ኮሚቴ ጽ/ቤት ኃላፊ በዴሚን ሙርፊ…
በጣና ሐይቅ ላይ አገልግሎት ለመስጠት የተሠራችው ጣናነሽ ፪ ጀልባ ጅቡቲ ወደብ ደረሰች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ለኢትዮ ፌሪስ ጣና የሀገር ውስጥ የውሃ ትራንስፖርት እንዲያገለግሉ የተገዙት ሁለት ዘመናዊ ጀልባዎች ጅቡቲ ወደብ ደርሰዋል።
ጣናነሽ ፪ የተሰኘችው ዘመናዊ የህዝብ ትራንስፖርት ጀልባ እና ሌላኛዋ መለስተኛ…
ኢትዮጵያና ሳዑዲ ዓረቢያ ያላቸውን ትብብር አጠናክረው እንደሚቀጠሉ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሳዑዲ ዓረቢያ በተለያዩ መስኮች ያላቸውን ትብብር አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገልጸዋል፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ ከፍተኛ ባለሥልጣናትን ያካተተ የኢትዮጵያ ልዑክ በሳዑዲ ዓረቢያ የሥራ ጉብኝት አድርጓል።…
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) አቶ አደም ፋራህን በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ አድርገው ሾሙ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቶ አደም ፋራህን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ አድርገው ሾሙ፡፡
በዚሁ መሠረት አቶ አደም ፋራህ ከዛሬ ጀምረው በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ…