Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በሲዳማ ክልል የአርሶ አደሮች በዓል መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል የመጀመሪያ ዙር የአርሶ አደሮች በዓል መካሄድ ጀምሯል፡፡
በበዓሉ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞን ጨምሮ የፌደራል እና የክልል የሥራ ኃላፊዎች፣ ከዞኖችና ከሐዋሳ ከተማ አስተዳደር እንዲሁም ከወረዳዎች የተውጣጡ አካላት…
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል “አንድ መጽሐፍ ለአንድ ተማሪ” የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል "አንድ መጽሐፍ ለአንድ ተማሪ" በሚል መሪ ሐሳብ ክልል አቀፍ የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው።
የክልሉ ትምህርት ቢሮ ያዘጋጀው እና በአዲሱ ሥርዓተ-ትምህርት የተዘጋጁትን የመማሪያ መጽሐፍት ለሁሉም ተማሪዎች ለማዳረስ ያለመ…
በመጪዎቹ 10 ቀናት የበልግ ዝናብ በአብዛኛዎቹ የበልግ አብቃይ አካባቢዎች ላይ ይጠናከራል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪዎቹ 10 ቀናት የበልግ ዝናብ በአብዛኛዎቹ የበልግ አብቃይ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ላይ እየተጠናከረና እየተስፋፋ እንደሚሄድ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አመላከተ፡፡
በመሆኑም በበልግ አብቃይ አካባቢዎች በርካታ ቦታዎቻቸውን የሚሸፍን…
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለአረንጓዴ አሻራ ልማት 67 ነጥብ 1 ሚሊየን ችግኝ እየተዘጋጀ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመጪው ክረምት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 67 ነጥብ 1 ሚሊየን በላይ ችግኝ እየተዘጋጀ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል።
በቢሮው የተፈጥሮ ሃብት ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ ፈቃዱ ደሳለኝ እንዳሉት÷ ለ2016 ዓ.ም…
112 የኮሪደር ልማት ተነሺዎች የጋራ መኖሪያ ቤት እጣ አወጡ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በኮሪደር ልማት ተነሺ ለሆኑ 112 የአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 8 ነዋሪዎች ዛሬ የጋራ መኖሪያ ቤት እጣ የማውጣት መርሐ ግብር አከናውኗል፡፡
የኮርፖሬሽኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ቶማስ ደበሌ(ኢ/ር) ፥ ቤት…
በኦሮሚያ ክልል በለውጡ የተገኙ ውጤቶች ለማስቀጠል ያለመ ሰላማዊ ሰልፍ በመጪው ማክሰኞ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ''ለሰላማችን ዘብ እንቆማለን ለውጡን እናጸናለን'' በሚል መሪ ሀሳብ መጋቢት 24 ቀን 2016 ዓ.ም ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚደረግ የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ።
የቢሮው ሃላፊ አቶ ሀይሉ አዱኛ እንደገለጹት በክልሉ ሁሉም ዞኖች…
የተፎካካሪ ፓርቲ ተወካዮች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሁሉም የኢትዮጵያ አካባቢዎች የመጡ የተፎካካሪ ፓርቲ ተወካዮች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል፡፡
ከጉብኝቱ በኋላም በአዲስ አበባ የተጀመረው የልማት ኮሪደር ዓላማ እና አሁን ያለበት ደረጃ ለተፎካካሪ ፓርቲ ተወካዮቹ ማብራሪያ ተሰጥቷል::…
በመጀመሪያው ዙር ከ74 ሺህ በላይ የ2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገር ቤት መጥተዋል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ የሚኖሩ የሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ጥሪን በመቀበል በመጀመሪያ ዙር ብቻ ከ74 ሺህ በላይ በውጭ የሚኖሩ የሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያዊያን ወደ ሀገር ቤት መምጣታቸውን የኢትዮጰያ ዳያስፖራ አገልግሎት አስታውቋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ኢትዮ-ቴሌኮምን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ መጋት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ የኢትዮ ቴሌኮም የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው የተሰየሙት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከቦርዱ አባላት ጋር ኢትዮ-ቴሌኮምን ጎብኝተዋል፡፡
በጉብኝታቸውም በዓድዋ የድል መታሰቢያ የሚገኘውን ኤክስፒሪየንስ ማዕከል፣ የፕሪሚየም…
በአቶ አሻድሊ ሃሰን የተመራ ልዑክ የተለያዩ የግብርና ልማት ሥራዎችን ጎበኘ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን የተመራ ልዑክ በሆሞሻና ኡራ ወረዳዎች የግብርና ልማት ሥራዎችን ጎብኝቷል፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ በጉብኝታቸው በሆሞሻ ወረዳ ጉሙ ቀበሌ በአነስተኛ መሬት ላይ የተጀመረውን የአቮካዶ ምርት…