Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በመዲናዋ የኮሪደር ልማት ቅርሶችን የመንከባከብና የመጠገን ስራ እየተከናወነ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የመልሶ ግንባታና ኮሪደር ልማት የሀገር ሃብትና ቅርሶችን የመጠበቅ የመንከባከብና የመጠገን ስራ እየተከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን አስታወቀ።
የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው እንደገለጹት፤…
ከቦሌ ካርጎ እስከ አቃቂ ድልድይ በመሰራት ላይ የሚገኘውን የልማት ስራ በማጠናቀቅ ለህዝብ ክፍት እናደርጋለን- ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቦሌ ካርጎ እስከ አቃቂ ድልድይ በመሰራት ላይ የሚገኘውን የአረንጓዴ ልማት ስራ በአጭር ጊዜ ውስጥ በማጠናቀቅ ለህዝብ ክፍት እናደርጋለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡
ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ዛሬ ጠዋት…
የፋይናንስ ተቋማት አካታችና ደኅንነቱ የተጠበቀ የዲጂታል ፋይንስ አገልግሎት ላይ በትኩረት እንደሚሰሩ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አካታችና ደኅንነቱ የተጠበቀ የዲጂታል ፋይንስ አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየሰሩ መሆኑን የፋይናንስ ተቋማት ገለጹ።
የፋይናንስ ተቋማት የሥራ ኃላፊዎች÷ አነስተኛ ገቢ ያላቸውን የኅብረተሰብ ክፍሎች በማካተት ረገድ ያለውን የፋይናንስ…
በኦሮሚያ ክልል የህዳሴ ግድብ ግንባታ የተጀመረበት 13ኛ ዓመትን አስመልክቶ የሩጫ ውድድር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ከተሞች ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የተጀመረበትን 13ኛ አመት አስመልክቶ የሩጫ ውድድሮች ተደርገዋል።
ውድድሩ እየተደረገባቸው ከሚገኙ ከተሞች መካከል አሰላ፣ አዳማ ፣ ጅማ፣ ሻሸመኔ፣ ነቀምቴ፣ ማያና አምቦ…
ባንኩ የራሳቸው ያለሆነን ገንዘብ ወስደው ወደ ቤቲንግ ተቋማት ያዘዋወሩ ግለሰቦች እንዲያመለክቱ አሳሰበ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያለ አግባብ የራሳቸው ያለሆነን ገንዘብ ከባንኩ ወስደው ወደ ቤቲንግ ተቋማት ያዘዋወሩ ሰዎች ባንክ በመገኘት ለዚሁ የተዘጋጀውን ቅጽ በመሙላት እንዲያመለክቱ አሳሰበ፡፡
ባንኩ መጋቢት 6 ቀን 2016 ባጋጠመው…
ከአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ጋር ተያይዞ የሚነሱ አሉባልታዎች መሰረተ ቢስ ናቸው- ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ጋር ተያይዞ የሚነሱ አሉባልታዎች መሰረተ ቢስ መሆናቸውን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ።
በመዲናዋ እየተሰሩ ያሉ የኮሪደር ልማት ስራዎችን አስመልክቶ የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች…
የኢትዮጵያ እና ሕንድ ታሪካዊ ወዳጅነት ሲወሳ …
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በሕንድ ለሦስት ሣምንታት ያደረጉት ጉብኝት በዘመናዊው የዲፕሎማሲ ታሪክ የሁለቱ ሀገራት ወዳጅነት ጅማሮ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡
በወቅቱ የኢትዮጵያ ንጉሥ የነበሩት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በፈረንጆቹ 1956 ለመጀመሪያ ጊዜ ሕንድን…
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ ለሆነ የልማት መፍትሔ መሠረት ለመጣል በፅናት መቆሟን አረጋገጡ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ ለሆነ የልማት መፍትሔ መሠረት ለመጣል በፅናት መቆሟን አረጋገጡ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ የምዕራብ ኦሞ ዞንን መጎብኘታቸውን እና በዚህም የተሰማቸውን ደስታ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው…
የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የ340 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ በአየር ንብረት ለውጥ ለተጎዱ ቆላማ አካባቢዎች የሚኖሩ ዜጎችን ኑሮ ለማሻሻል እና የአየር ንብረትን ለመቋቋም የሚውል የ340 ሚሊየን ዶላር የብድር ድጋፍ አድርጓል።
ድጋፉ ከዓለም አቀፍ ልማት ማህበር (አይዲኤ)…
የተመዘገቡ ስኬቶች የኢትዮጵያን ብልጽግና የሚያረጋግጡ ናቸው – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት የለውጥ ዓመታት የተመዘገቡ ስኬቶች የኢትዮጵያን ብልጽግና አይቀሬነት የሚያረጋግጡ መሆናቸውን በብልጽግና ፓርቲ የፌዴራል ተቋማት አስተባባሪ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለጹ።
የፌዴራል ተቋማት የብልጽግና ፓርቲ አባላት ማጠቃለያ…