Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ህብረተሰቡ ከግብርና ግብዓት ህገ-ወጥ አዘዋዋሪዎች ራሱን እንዲከላከል ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረተሰቡ ከምርጥ ዘርና ሌሎች የግብርና ግብዓት ህገ ወጥ አዘዋዋሪዎች ራሱን ሊከላከል እንደሚገባ የአማራ ክልል የግብርና ጥራትና ደህንነት ባለስልጣን መስሪያ ቤት አስታወቀ፡፡
የባለስልጣኑ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ሞላ ካሳ እንዳሉት፥ ለገበያ…
በመስኖ ከለማው የስንዴ ሰብል ከ50 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ተሰብስቧል – ግብርና ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመስኖ ከለማው የስንዴ ሰብል 50 ሚሊየን 864 ሺህ 516 ኩንታል ምርት መገኘቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በመስኖ ስንዴ ልማት 3 ሚሊየን ሔክታር በማረስ 120 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለማግኘት ታቅዶ እየተሠራ መሆኑን የገለጸው ሚኒስቴሩ፤…
ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከዓለም አቀፍ የቀይ መስቀልና ቀይ ጨረቃ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከዓለም አቀፍ የቀይ መስቀልና ቀይ ጨረቃ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኬት ፎርብስ ጋር ተወያዩ፡፡
በውይይታቸውም÷ በአስቸኳይ የሰብዓዊ ዕርዳታ ላይ መምከራቸውን የፕሬዚዳንት ጽ/ቤት መረጃ አመላክቷል፡፡
በጌዴኦ ዞን ገደብ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን ገደብ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሶስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡
አደጋው ከረፋዱ 5 ሰዓት ላይ ከዲላ ከተማ ወደ ገደብ ሲጓዝ የነበረ ተሽከርካሪ በተቃራኒው ከገደብ ወደ ዲላ ከሚሄድ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ…
በአደገኛ ዕፅ ዝውውር ወንጀል ጥፋተኛ የተባለው ግለሰብ በ12 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአደገኛ ዕፅ ዝውውር ወንጀል ጥፋተኛ የተባለው ግለሰብ በ12 ዓመት ጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣ፡፡
ታምሩ ፍቅሩ የተባለው ተከሳሽ በ1996 ዓ.ም የወጣውን የወንጀል ሕግ አንቀጽ 525/1/ለ/ ሥር የተደነገገውን በመተላለፍ ነው አደገኛ ዕጾችን…
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና ቢሮ መሬት ወስደው ሥራ ባልጀመሩ አልሚዎች ላይ እርምጃ እወስዳለሁ አለ
አዲስ አበባ፣መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምርጥ ዘር ብዜት ላይ ለመሰማራት መሬት ወስደው ሥራ ባልጀመሩ አልሚዎች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡
የምርጥ ዘር ብዜት ሥራ ለማከናወን ስድስት ባለሃብቶች መሬት መውሰዳቸውን እና ሦስቱ ወደ ሥራ…
ለሽብር ተግባር ሊውሉ የነበሩ የጦር ሜዳ መገናኛ ሬዲዮዎች ተያዙ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ሀገር ውስጥ ገብተው ለሽብር ተግባር ሊውሉ የነበሩ የጦር ሜዳ መገናኛ ሬዲዮዎች መያዛቸውን የጌዲኦ ዞን ፖሊስ አስታውቋል፡፡
ሕገ-ወጥ መገናኛ ሬዲዮዎቹ መነሻቸው ሞያሌ ያደረጉ እንደነበር የጌዴኦ ዞን ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ግርማ በየነ…
በመዲናዋ ከ670 ሺህ በላይ የመሬት ይዞታዎች መረጃን ዲጂታል ማድረግ ተችሏል ተባለ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ 670 ሺህ 568 የመሬት ይዞታዎች መረጃን ዲጂታል ማድረግ መቻሉን የአዲስ አበባ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ገለፀ።
የቢሮው ሃላፊ አቶ ሲሳይ ጌታቸው በሰጡት መግለጫ እንዳሉት÷ በዘርፉ የሚስተዋሉ ብልሹ አሰራሮችንና…
የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት በመዲናዋ እየተሠሩ ያሉ የልማት ኮሪደር ሥራዎችን እየጎበኙ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር እየተሠሩ የሚገኙ የከተማ እድሳትና የልማት ኮሪደር ሥራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤም ለምክር ቤቱ አባላት ገለጻ እያደረጉ ነው፡፡…
ባለስልጣኑ የነዳጅ ግብይት በሁሉም ባንኮች እንደሚጀመር አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውስን የክፍያ አማራጮች ብቻ የነበረው የነዳጅ ግብይት በቀጣይ በሁሉም ባንኮች እንደሚጀመር የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን አስታውቋል።
የባለስልጣኑ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር በቀለች ኩማ እንዳሉት÷ ከነዳጅ ግብይትጋር በተያያዘ በተገልጋዮችና ሌሎች…