Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የጋራ ትርክትን ለመገንባት የህዳሴ ግድብ የስኬት ምንጮችን መጠቀም እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገርን በፅኑ መሰረት በማኖር የጋራ ትርክት ለመገንባት በሚደረገው ጥረት የታላቁ ህዳሴ ግድብን የስኬት ምንጮች በማሳያነት መጠቀም እንደሚገባ ርዕሳነ-መሥተዳደሮች አመላከቱ፡፡ በግድቡ ላይ የታየውን አንድነት ሌሎች ችግሮችን ለመቅረፍ እየተሠራ ባለው…

አቶ አደም ፋራህ ብልጽግና በብዙ ፈተናዎች ውስጥ ተጨባጭ ስኬቶችን እያስመዘገበ መሆኑን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና በብዙ ፈተናዎች ውስጥ ተጨባጭ ስኬቶችን በማስመዝገብ ላይ መሆኑን የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋና ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አደም ፋራህ ገለጹ። የፌዴራል ተቋማት የብልጽግና ፓርቲ አባላት ማጠቃለያ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ እየተካሄደ…

የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ አባላት ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ አባላት ኮንፈረንስ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በኮንፈረንሱ ላይ÷ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬን ጨምሮ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች እና አባላት…

አንጋፋዋ አርቲስት እናኑ ደጉ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር በባህል ቡድን ውስጥ ለረጅም ዓመታት ያገለገለችው አንጋፋዋ አርቲስት እናኑ ደጉ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች፡፡ አርቲስቷ በተለይም÷ በፉከራ፣ ሽለላና ቀረርቶ ሥራዎቿ በሕዝብ ዘንድ ትታወቃለች፡፡ የአርቲስቷ…

በመዲናዋ በ3 ዓመታት 12 ሺህ ትናንሽ የልጆች መጫወቻዎች እና የስፖርት ማዘውተሪያዎች ለመገንባት እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሦስት ዓመታት 12 ሺህ ትናንሽ የልጆች መጫወቻዎች እና የስፖርት ማዘውተሪያዎችን ለመገንባት እየተሠራ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ። ከንቲባዋ በአዲስ አበባ ልደታ ክፍለ ከተማ የሚገኘውን የብስራተ ገብርኤል…

የፌዴራል ተቋማት የብልጽግና ፓርቲ አባላት ማጠቃለያ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ተቋማት የብልጽግና ፓርቲ አባላት ማጠቃለያ ኮንፈረንስ "ቃልን በተግባር ለኢትዮጵያ ብልፅግና" በሚል መሪ ሐሳብ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በኮንፈረንሱ ላይ÷ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አደም ፋራህ፣…

በአፋር ክልል ለመጀመሪያ ጊዜ የለማው የስንዴ ምርጥ ዘር ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ አማካኝነት በዱብቲ ወረዳ በ170 ሄክታር መሬት ለመጀመሪያ ጊዜ የለማው የስንዴ ምርጥ ዘር የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ በተገኙበት ተሰብስቧል። ርዕሰ መስተዳድሩ፤ ኢንተርፕራይዙ ከተመሰረተ በአጭር ጊዜ…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት የኢፍጣር መርሐ ግብር በወንድም ካሊድ ምግባረ ሠናይ ፋውንዴሽን ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት የኢፍጣር መርሐ ግብር በወንድም ካሊድ ምግባረ ሠናይ ፋውንዴሽን ተካሄደ። በመርሐ-ግብሩ ላይ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አመራሮች፣ የእምነት አባቶች፣ አማኞች፣ አርቲስቶች፣ በማዕከሉ ድጋፍ…

የታንዛኒያ ወታደራዊ ልዑክ የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ12 ሀገራት በላይ ተማሪዎችን ያካተተው የታንዛኒያ ወታደራዊ ልዑካን ቡድን የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የሚያከናውናቸውን የትምህርት፣ የጥናትና የምርምር መርሐ ግብሮችን ጎበኘ። በዩኒቨርሲቲው የሪሶርስ ማኔጅመንት ኮሌጅ…

አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ በኡጋንዳ የቀድሞ አፈ-ጉባኤ መታሰቢያ መርሐግብር ላይ ተሳተፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ በኢንቴቤ በተከበረው የቀድሞ የዩጋንዳ አፈ-ጉባኤ ጃኮብ ኦላንያ መታሰቢያ የሽልማት መርሐግብር ላይ ታድመዋል፡፡ አፈ-ጉባኤ ታገሰ በወጣቶች ላይ ባተኮረው የመታሰቢያ መርሐግብር ላይ…