Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

አብርሃም በላይ (ዶ/ር) የሸበሌ ሪዞርት ፕሮጀክት ግንባታ ሂደትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) በሶማሌ ክልል እየተገነባ የሚገኘውን የሸበሌ ሪዞርት ፕሮጀክት የስራ እንቅስቃሴ ተመልክተዋል። የሸበሌ ሪዞርት ግንባታ ፕሮጀክትን የሚያከናዉኑ ተቋራጮች ፕሮጀክቱ በተያዘለት ጊዜ ተጠናቆ ለአገልግሎት…

በትግራይ ክልል ከ440 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የትምህርት ቁሳቁስ እየተከፋፈለ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከዓለም ባንክ በተገኘ ድጋፍ ከ440 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገዛ የትምህርት ቁሳቁስ እያከፋፈለ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የቢሮው ሃላፊ ኪሮስ ጉዕሽ (ዶ/ር)÷ የትምህርት ቁሳቁሱን የማከፋፈል…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በበልግ እርሻ ከ350 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር ተሸፈነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በበልግ እርሻ እስካሁን ድረስ ከ350 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዋና ዋና ሰብሎች በዘር መሸፈኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለጸ። የቢሮው ሃላፊው አቶ ሃይለማርያም ተስፋዬ እንዳሉት ፥ በክልሉ ከ741 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት…

የኢትዮጵያ የፋይናንስ ባለሙያ ሴቶች ኔትዎርክ በይፋ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችን የፋይናንስ ተጠቃሚነት የሚያሳድግ የኢትዮጵያ የፋይናንስ ባለሙያ ሴቶች ኔትዎርክ (ኒውፊን) በይፋ ተመሰረተ። የፋይናንስ ባለሙያ ሴቶች ኔትዎርክ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክና በዓለም ባንክ ትብብር የተመሰረተ ሲሆን የፋይናንስ ተጠቃሚነትን…

በአዳባ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ7 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ አርሲ ዞን አዳባ ወረዳ ኤጀርሳ ቀበሌ ትናንት ምሽት 2 ሰዓት አካባቢ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሰባት ሰዎች ሕይወት አለፈ። የምዕራብ አርሲ ዞን ትራፊክ ክፍል ሃላፊ ኮማንደር ከማል አማን እንዳሉት፤ አደጋው የደረሰው ከጉብሳ ወደ አዳባ…

ከንቲባ አዳነች በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የመኖሪያ ቤት ህንጻዎች ግንባታን አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ 3 ባለ 5 ወለል የመኖሪያ ቤት ህንጻዎች ግንባታን አስጀመሩ፡፡ ከንቲባ አዳነች ዛሬ ማለዳ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ለቡ አካባቢ ለልማት ከሚኖሩበት አካባቢ ለተነሱ…

የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ከ139 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የእርሻ መሳሪያዎች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ከ139 ሚሊዮን በላይ ግምት ያላቸውን የእርሻ መሳሪያዎችን በእርሻ ስራ ለተሰማሩ የሰራዊቱ ክፍሎች ድጋፍ ማድረጉን አስታውቋል፡፡ የመከላከያ ሠራዊት በምግብ አቅርቦት እራሱን እንዲችል በመንግስት በተቀመጠው አቅጣጫ…

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የቀድሞ ፕሬዚዳንት ግዛው ተ/ማርያም (ኢ/ር) ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የቀድሞ ፕሬዚዳንት ግዛው ተክለማርያም (ኢ/ር) ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ ከኢትዮጵያ ስፖርት ጋር ሰፊ ትስስር ያላቸው ግዛው (ኢ/ር) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንን ከ1988 እስከ 1996 በፕሬዚዳንትነት…

ቀዳሚ ዓላማችን አዲስ አበባን ለነዋሪዎቿ ምቹ ለማድረግ ያለንን ቁርጠኝነት ማሳካት ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀዳሚ ዓላማችን አዲስ አበባ ለነዋሪዎቿ የተመቸች ሳቢ ከተማ ለማድረግ ያለንን ቁርጠኝነት ማሳካት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) እና የአዲስ አበባ ኮሪደር ልማት ፕሮጀክት መሪዎች…

በመዲናዋ 19 ጤና ጣቢያዎች የቀዶ ሕክምና የማዋለድ አገልግሎት እየሰጡ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ19 ጤና ጣቢያዎች የሚሰጠው የቀዶ ሕክምና የማዋለድ አገልግሎት የእናቶችና ሕጻናትን ጤና በመጠበቅ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያደረገ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ጤና ቢሮ ገለጸ። የቢሮው የእናቶችና ሕጻናት ጤና ዳይሬክተር ስንዱ መኩሪያ÷ የሕክምና…