Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ኮሚሽኑ በአማራ ክልል በሰብዓዊ መብት አያያዝ ላይ ድጋፍ ለማድረግ ቁርጠኛ መሆኑን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽን የምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና እና የአፍሪካ ኅብረት ዳይሬክተር ማርሴል አክፖቮ ጋር ተወያይተዋል።
አቶ አረጋ ከበደ÷ በሰሜኑ ጦርነት የደረሰውን…
የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር በ29 ወረዳዎች ላይ አንፃራዊ ሰላም መስፈኑን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተሰራው የህግ ማስከበር ስራ በ29 ወረዳዎች ላይ አንፃራዊ ሰላም መስፈኑን የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር አስታውቋል፡፡
የዞኑን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክተው መግለጫ የሰጡት የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አሊ መኮንን እንደገለፁት፥ ባለፉት 8 ወራት በዞኑ…
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን አበረታች ሥራዎች መከናወናቸው ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስምንት ወራት የተከናወኑ የልማትና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎች አበረታች መሆናቸውን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ወርቁ ኃይለማርያም ገለጹ፡፡
አቶ ወርቁ ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ ባለፉት ስምንት ወራት 500 ሺህ ሔክታር በሰብል…
ሰላምን ለማስጠበቅ ለውይይቶች ቅድሚያ መስጠት ወሳኝ ነው – አምባሳደር ምስጋኑ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በሁለትዮሽ ግንኙነት እና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የግጭት እና ማረጋጋት ሥራዎች ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ኤን ዊኮክሲ ጋር ተወያይተዋል።
በውይይታቸው ወቅት አምባሳደር…
አሲዳማ አፈርን በኖራ በማከም ምርታማነትን ማሳደግ እንደሚገባ የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሲዳማ አፈርን በኖራ እና በሌሎች የተቀናጁ ስራዎች በማከም ምርታማነትን ማሳደግ እንደሚገባ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ተናገሩ።
አሲዳማ አፈርን በኖራ በማከም ምርታማነትን ማሳደግን ታሳቢ ያደረገ መርሐ ግብር ማስጀመሪያ ስነ-ስርዓት…
የሐረር ቁጥር 4 ባለ 400 ኪሎ ቮልት የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ ጣቢያ ፕሮጀክትን ለማስጀመር እየተሠራ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረር ቁጥር 4 ባለ 400 ኪሎ ቮልት የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ ጣቢያ ፕሮጀክትን ለማስጀመር የሚያስችሉ የዝግጅት ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑ ተገለጸ፡፡
የምስራቅ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ግሪድ ማጠናከሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት የሳይት ተወካይ መኮንን ዓለሙ…
በኢትዮጵያ የሞባይል አገልግሎት ደንበኞች ቁጥር 85 ሚሊየን ደርሷል ተባለ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመንግስትና የግል የቴሌኮም አገልግሎት አቅራቢዎች ደንበኞች ቁጥር 85 ሚሊየን መድረሱን የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ ስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ ተናገሩ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት…
በቀጣዮቹ ዓመታት በፋይናንስ አገልግሎት አሰጣጥ የተሻለ ለውጥ እንደሚመጣ የብሔራዊ ባንክ አመላከተ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዮቹ ዓመታት በፋይናንስ አገልግሎት አሰጣጥና በዘርፉ አሳታፊነት ላይ የተሻለ ለውጥ እንደሚመጣ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ተናገሩ።
የባንኩ ገዥ ይህን የተናገሩት በዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ ግምገማ ላይ በተካሄደ የፓናል ውይይት…
ከ2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሀብቶች ወደ ልማት ገብተዋል – የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በግማሽ ዓመቱ ከ2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ 55 ባለሀብቶች ወደ ልማት መግባታቸውን የክልሉ ኢንቨስትመንት ቢሮ ገለጸ።
"በተቀናጀና ቀጣይነት ባለው የድጋፍ ማዕቀፍ አምራች ኢትዮጵያን እውን…
ነገ የሚካሄደውን የኢፍጣር መርኃ ግብር ተከትሎ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ተደረጉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ከሚካሄደው ታላቁ የኢፍጣር መርኃ ግብር ጋር ተያይዞ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችንም የአዲስ አበባ ፖሊስ ይፋ አድርጓል፡፡
በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ የሚካሄደው የአደባባይ ላይ የኢፍጣር መርሃ…