Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ነገ የሚካሄደውን የኢፍጣር መርኃ ግብር ተከትሎ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ተደረጉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ከሚካሄደው ታላቁ የኢፍጣር መርኃ ግብር ጋር ተያይዞ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችንም የአዲስ አበባ ፖሊስ ይፋ አድርጓል፡፡
በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ የሚካሄደው የአደባባይ ላይ የኢፍጣር መርሃ…
ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በአዲስ አበባ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል እና የክልሎች ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በአዲስ አበባ እየተከናወኑ ያሉ የኮሪደር ልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡
በጉብኝቱም የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ-መሥተዳድሮች፣ ሚኒስትሮች እንዲሁም የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ተሳትፈዋል፡፡
የአዲስ…
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓ.ም ሌሊት ባጋጠመው ችግር ምክንያት ያለአግባብ የተወሰደውን ገንዘብ በተመለከተ የባንኩ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ…
👉 ችግሩ በተከሰተበት ዕለት ከምሽቱ 3፡38 ጀምሮ እስከ ሌሊቱ 8፡45 ድረስ በ25 ሺህ 761 ሂሳቦች አማካኝነት 238 ሺህ 293 ሕገ-ወጥ ግብይቶች ተከናውነዋል፣
👉 ባንኩ መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓ.ም ሌሊት ላይ ባጋጠመው ችግር ምክንያት ያለአላግባብ ከተወሰደበት 801 ሚሊየን 417 ሺህ 747…
ሌሴቶ በግብርናው ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር ለመሥራት እንደምትፈልግ ገለጸች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሌሴቶ መንግሥት በግብርናው ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር በጋራ ለመሥራት ፍላጎት እንዳለው በኢትዮጵያ የሌሴቶ አምባሳደር ንቺዩዋ ሴኬቴ ገለጹ፡፡
የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ከአምባሳደር ንቺዩዋ ሴኬቴ ጋር በግብርናው ዘርፍ በጋራ መሥራት…
ከ78 ሚሊየን ብር በሚልቅ ወጪ የብሬል መጽሐፍትን እያሳተምኩ ነው – ቢሮው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከ78 ሚሊየን ብር በሚልቅ ወጪ ለአይነስውራን መማሪያና ማስተማሪያ የሚሆኑ የብሬል መጽሐፍን እያሳተመ መሆኑን አስታወቀ፡፡
መጽሐፍቱ በበጀት ዓመቱ ከ5ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ለሚማሩ አይነስውራን መማሪያና…
የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ ከጀመርንበት ጀምሮ ወሳኝ ርምጃዎች ተራምደናል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዟችንን ከጀመርንበት ጊዜ ጀምሮ እንደ ሀገር ወሳኝ ርምጃዎችን ተራምደናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ የፌደራል እና የክልሎች ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች…
በኦሮሚያ ክልል ባለፉት የለውጥ ዓመታት የተከናወኑ ስራዎች የህዝቡን ኑሮ እያሻሻሉ መሆኑ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባለፉት የለውጥ ዓመታት በኢኮኖሚና ማህበራዊ ዘርፎች የተከናወኑ ስራዎች የህዝቡን ኑሮ እያሻሻሉ መሆኑን የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ገለጹ።
የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ሀይሉ አዱኛ ÷በክልሉ ከለውጡ በፊት…
በቱሪዝም ዘርፍ የተከናወኑ ፕሮጀክቶች ክልሉን እያስተዋወቁና ኢኮኖሚውን እያነቃቁ ነው – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር)
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በቱሪዝም ዘርፍ የተከናወኑ ትላልቅ ፕሮጀክቶች ክልሉን ከማስተዋወቅ ባለፈ ኢኮኖሚውን እያነቃቁ እንደሆነ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ።
ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ…
የታንዛኒያ መከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ልዑክ በኢትዮጵያ የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የታንዛኒያ መከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ልዑክ በኢትዮጵያ የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ጉብኝት አደረገ፡፡
ጉብኝቱ በሁለቱ ወዳጅ ሀገራት መካከል ያለውን ወታደራዊ ትብብር የሚያጠናክርና ብዙ ልምዶች የተገኙበት መሆኑን የመከላከያ…