Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ጠንካራ የአየር ሃይል ተቋም የምንገነባው ሀገርና ህዝብ በሰላም እንዲኖር ነው – ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠንካራ አየር ሃይል የምንገነባው ሀገርና ህዝብ በሰላም እንዲኖር ነው ሲሉ የኢፌዴሪ አየር ሃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ተናገሩ። ሌ/ጄ ይልማ ዛሬ ለከፍተኛ መኮንኖች የማዕረግ ዕድገት የማልበስ ሥነ-ሥርዓት በተካሄደበት ወቅት…

ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሥራ ኃላፊዎች ጋር እየመከሩ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሥራ ኃላፊዎች ጋር እየመከሩ ነው። የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ፣ በምክክሩ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ይርጋ…

የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገር ውስጥ እንዲገቡ አበረታታለሁ – ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገር ውስጥ እንዲገቡ የተለያዩ የማበረታቻ ሥራዎች እየተሠሩ መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴዔታ በርኦ ሐሰን ገለጹ፡፡ በዚሁ መሠረት÷ ሙሉ በሙሉ ተገጣጥመው ወደ ሀገር ውስጥ ለሚገቡ የኤሌክትሪክ…

የሀገር ውስጥ የምግብ ምርትን ማሳደግ ላይ ትኩረት ማድረግ እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስርአተ-ምግብን ለማሻሻል የሀገር ውስጥ የምግብ ምርትን ማሳደግ ላይ ትኩረት መስጠት እንደሚገባ ተገለፀ፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከቺልድረንስ ኢንቨስትመንት ፈንድ ፋውንዴሽን (ሲፍ) ዳይሬክተር እና ልዑካን ቡድኑ ጋር ተወያይተዋል።…

በሚኒስትሮች የተመሩ የተለያዩ ልዑኮች የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌደራል መንግሥት ከፍተኛ አመራሮች የተመሩ የተለያዩ የድጋፍ እና ክትትል ልዑካን ቡድኖች እየተከናወኑ ያሉ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡ በትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክም በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል…

80 የፋይናንስ ተቋማት የኢትዮጵያ የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ አባል ሆነዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስካሁን 80 ያህል የፋይናንስ ተቋማት የኢትዮጵያ የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ አባል መሆናቸው ተገለፀ። የኢትዮጵያ የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ የግንዛቤ ፈጠራና የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ምክትል ገዥና…

በየካቲት ወር 33 ሺህ 711 አዳዲስ ደንበኞች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት በየካቲት ወር ብቻ 33 ሺህ 711 አዳዲስ ደንበኞችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የገጠር ከተሞችን እና መንደሮችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ለማድረግ በተከናወነ ሥራም…

የሰብዓዊ ድጋፎችን በፍትሃዊነት በማሰራጨት ረገድ ክልሎች ሃላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግስት እየቀረቡ ያሉ ሰብዓዊ ድጋፎችን በፍትሃዊነት በማሰራጨት ረገድ ክልሎች ሃላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡ የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አሳሰበ። በኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ተወካይ ሥራ አስፈጻሚ አታለል አቦሃይ÷በሰው…

ኮይካ በክህሎት ልማት ዘርፍ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ(ኮይካ) በክህሎት ልማት ዘርፍ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል፡፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ ተሻለ በሬቻ (ዶ/ር) ÷ በደቡብ ኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ ምክትል…