Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ እና ኮይካ የ16 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ሥምምት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና የኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (ኮይካ) የ16 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ሥምምት ተፈራርመዋል፡፡ ሥምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ሰመሪታ ሰዋሰው እና የኮይካ ምክትል ፕሬዚዳንት ዶንግሆ ኪም ተፈራርመዋል፡፡ የድጋፍ ስምምነቱ…

ከ2 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ ጉዳት ያደረሰ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ሥር ዋለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግስት ላይ ከ2 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ ጉዳት ያደረሰ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ሥር መዋሉን የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ ከገቢዎች ሚኒስቴር ጋር በመቀናጀት በታክስ ሥርዓቱ ላይ በሚፈጸሙ ወንጀሎች ላይ ባደረገው ክትትል…

በሚቀጥሉት 11 ቀናት ለዝናብ መፈጠር አስተዋጽኦ የሚያደርጉ ሁኔታዎች እንደሚጠናከሩ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት11 ቀናት ለዝናብ መፈጠር አስተዋጽኦ የሚያደርጉ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች ከዕለት ወደ ዕለት እየተጠናከሩ እንደሚሄዱ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ገለጸ፡፡ አብዛኛዎቹ የበልግ አብቃይና ተጠቃሚ ቦታዎች በመጠንም ሆነ በሥርጭት የተሻለ…

የፀሐይ አውሮፕላን ሀገር ቤት መመለስ ለአቪዬሽን ባለሙያዎች የሞራል ስንቅ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀሐይ አውሮፕላን ወደ ሀገር ቤት መመለስ ለዘመኑ የአቪዬሽን ባለሙያዎች ትልቅ የሞራል ስንቅ መሆኑን የኢትዮጵያ አየር ኅይል አመራርና አባላት ገለጹ። የኢትዮጵያ አየር ኅይል አመራርና አባላት የአድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል፡፡ የኢትዮጵያ…

መከላከያ ዋር ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን ጄነራል መኮንኖችና ከፍተኛ መኮንኖች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ ዋር ኮሌጅ በተለያዩ በአጭር የትምህርት መርሃ ግብሮች ያሰለጠናቸውን ጀነራል መኮንኖችና ከፍተኛ መኮንኖች አስመርቋል። በምርቃት ሥነ- ሥርዓቱ ላይ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ በህዝብ ተወካዮች…

ለዘንድሮ የሐጂ ጉዞ እስካሁን ከ10 ሺህ በላይ ሁጃጆች ተመዝገበዋል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዘንድሮ የሐጂ ጉዞ እስካሁን ከ10 ሺህ በላይ ሁጃጆች መመዝገባቸውን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት አስታወቀ። የ1 ሺህ 445ኛው የሐጂ ጉዞ ምዝገባ ከጥር 27 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ በመከናወን ላይ ሲሆን÷ በጥቂት ቀናት ውስጥ…

በኦሮሚያ ክልል 76 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት ስርቆት መፈጸሙ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል 76 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት ስርቆት መፈጸሙን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል፡፡ ተቋሙ በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ስርቆት፣ በጸጥታ ሥጋቶች፣ በካሳ ክፍያ፣ በወሰን ማስከበርና ተያያዥ…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት የሀገሪቱ ታላቁ የኒሻን ሽልማት ተበረከተላቸው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከደቡብ ሱዳን ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንትና የጦር ሃይሎች ዋና አዛዥ ሳልቫ ኪር ማያርዲት የሀገሪቱ ታላቁ የኒሻን ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡ ሽልማቱ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት…

ዩኒሴፍ በኢትዮጵያ የጤና ስርአትን ለማጠናከር አስፈላጊውን ትብብር እንደሚያደርግ አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የህፃናት አድን ድርጅት (ዩኒሴፍ) የኢትዮጵያን የጤና ስርአት ለማጠናከር አስፈላጊውን ትብብር እንደሚያደርግ አረጋግጧል፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከዩኒሴፍ የኢትዮጵያ ዳሬክተር ዶ/ር አቡበከር ካምፖ…

ንግድ ባንክ የራሳቸው ያልሆነን ገንዘብ የወሰዱ ግለሰቦች እስከ ቅዳሜ ድረስ እንዲመልሱ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የራሳቸው ያልሆነን ገንዘብ የወሰዱ ወይም ወደተለያየ ሂሳቦች ያስተላለፉ ግለሰቦች እስከ መጪው ቅዳሜ ድረስ በፈቃዳቸው እንዲመልሱ አሳስቧል፡፡ ሰሞኑን ባንኩ ካጋጠመው የሲስተም ችግር ጋር ተያይዞ የራሳቸው ያልሆነ ገንዘብ…