Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ዩኒሴፍ በኢትዮጵያ የጤና ስርአትን ለማጠናከር አስፈላጊውን ትብብር እንደሚያደርግ አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የህፃናት አድን ድርጅት (ዩኒሴፍ) የኢትዮጵያን የጤና ስርአት ለማጠናከር አስፈላጊውን ትብብር እንደሚያደርግ አረጋግጧል፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከዩኒሴፍ የኢትዮጵያ ዳሬክተር ዶ/ር አቡበከር ካምፖ…

ንግድ ባንክ የራሳቸው ያልሆነን ገንዘብ የወሰዱ ግለሰቦች እስከ ቅዳሜ ድረስ እንዲመልሱ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የራሳቸው ያልሆነን ገንዘብ የወሰዱ ወይም ወደተለያየ ሂሳቦች ያስተላለፉ ግለሰቦች እስከ መጪው ቅዳሜ ድረስ በፈቃዳቸው እንዲመልሱ አሳስቧል፡፡ ሰሞኑን ባንኩ ካጋጠመው የሲስተም ችግር ጋር ተያይዞ የራሳቸው ያልሆነ ገንዘብ…

መሬት እናሰጣለን በማለት ከ10 ሚሊዮን ብር በላይ ተቀብለዋል የተባሉ የቀድሞ የመዲናዋ ሰራተኞች ጥፋተኛ ተባሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባዶ መሬት እናሰጣለን በማለት ከ10 ሚሊዮን ብር በላይ ሙስና ተቀብለዋል የተባሉ የቀድሞ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰራተኞች በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 3 ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ጥፋተኛ ተባሉ። ተከሳሾቹ 1ኛ የአራዳ…

ኅብረቱ ጥቂት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ላይ የፈጸሙትን ድርጊት አወገዘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ኅብረት ጥቂት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ላይ የፈፀሙትን ያልተገባ ድርጊት አወገዘ። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሠራሩን ለማዘመን ባደረገው እንቅስቃሴ በተፈጠረ ስህተት የገንዘብ…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ለሥራ ጉብኝት ጁባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የተመራ ልዑክ ለሥራ ጉብኝት ደቡብ ሱዳን ጁባ ገብቷል። ልዑኩ የደቡብ ሱዳን መንግሥት ያቀረበለትን ግብዣ ተከትሎ ነው ለሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝት ጁባ የገባው፡፡ የልዑካን ቡድኑ…

በሴቶች ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት መንስኤን በመለየት መስራት አለብን – ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶች ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት የችግሮቹን መንስኤ በመለየት መስራት አለብን ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ በግሪክ አቴንስ እየተካሄደ ባለው የሴቶች የፖለቲካ መሪዎች ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ያሉት ፕሬዚዳንት…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህገ ወጥ የማዳበሪያ ስርጭትን ለመከላከል የሚደረገው ጥረት እንደሚጠናከር ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የአፈር ማዳበሪያ ዕዳ ለመሰብሰብ እና ህገ ወጥ ስርጭትን ለመከላከል የሚከናወኑ ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለፁ፡፡ በክልሉ የዞኖች እና የልዩ ወረዳዎች የሠላምና…

አቶ አደም ፋራህ ከቻይና ሕዝቦች የወዳጅ ሀገራት አሶሴሽን ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ የቻይና ሕዝቦች የወዳጅ ሀገራት አሶሴሽን ፕሬዚዳንት ያንግ ዋንሚንግን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። አቶ አደም ፋራህ በወቅቱ እንዳሉት÷ የሁለቱ ሀገራት ጠንካራ ታሪካዊ ግንኙነት…

የጠ/ሚ ጽ/ቤት የሴቶችና ማህበራዊ ጽ/ቤት የአካቶ ትግበራ አባላት የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የሴቶች እና ማህበራዊ ጽሕፈት ቤት የአካቶ ትግበራ አባላት እና የአንድነት ፓርክ ሰራተኞች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል፡፡ የጉብኝቱ ተሳታፊዎች እንዳሉት÷ መታሰቢያው ከዓድዋ ድል መታሰቢያነቱ በተጨማሪ ሁሉን አቀፍ…

5 የአውሮፕላን ማረፊያዎችን እየገነባሁ ነው- የኢትዮጵያ አየር መንገድ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ አምስት ተጨማሪ የሀገር ውስጥ መዳረሻ የአውሮፕላን ማረፊያዎችን እየገነባ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው እንዳሉት÷ አየር መንገዱ አሁን ላይ 136 ዓለም አቀፍ እንዲሁም 22 የሀገር…