Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የሽግግር ፍትህ ብቁ የሰውሃይል የያዘ ጠንካራ የፍትሕ ሥርዓትን ለመገንባት ያስችላል – አቶ ጥላሁን ከበደ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በሽግግር ፍትህ ሪፎርም ተግዳሮቶች ዙሪያ ከክልሉ ከፍተኛ የፍትህ ተቋማት አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡
ርዕሰ መስተደዳሩ በውይይቱ እንደገለጹት÷ ክልሉ በአዲስ መልክ ከተደራጀ በኋላ የሽግግር…
ባለቤቱ ሳያውቅ ባለ 3 መኝታ የጋራ መኖሪያ ቤትን በሀሰተኛ ሰነድ የሸጡ ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለቤቱ ሳያውቅ ባለ 3 መኝታ የጋራ መኖሪያ ቤትን በሀሰተኛ ሰነድ በ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ሸጠዋል የተባሉ ግለሰቦች በጽኑ እስራት እንዲቀጡ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 5ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ውሳኔ ሰጠ።
የፍትህ ሚኒስቴር…
ኢትዮ ቴሌኮም ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ከ8 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም ከኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማሕበራት ፌደሬሽን ጋር በመተባበር ከ8 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአጋዥ መሳሪያዎች ድጋፍ አድርጓል።
ኢትዮ ቴሌኮም ከፌዴሬሽኑ ጋር በመተባበር ከመላው ሀገሪቱ ለተውጣጡ 500 ለሚሆኑ…
የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በክልሎችና ከተማ አሥተዳደሮች ጉብኝት እያደረጉ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችን ያካተተ የድጋፍና ክትትል ልዑክ በአማራ፣ በሶማሌ፣አፋር እና ጋምቤላ ክልሎች እንዲሁም በድሬዳዋ ከተማ አሥተዳደር የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡
በዚሁ መሠረትም÷ በመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት…
ተገቢ ያልሆነ የንግድ ውድድር በፈጸሙ ነጋዴዎች ላይ ከ10 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ ቅጣት ተላለፈ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ተገቢ ያልሆነ የንግድ ውድድር በፈጸሙ ነጋዴዎች ላይ ከ10 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብ ቅጣት መተላለፉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴሩ ባለፉት 6 ወራት የሌላውን ነጋዴ ምልክት በአሳሳች ሁኔታ በመጠቀምና ሆን…
ኢትዮጵያ በዓለም አቀፉ የሥርዓተ-ጾታ እኩልነትና የሴቶች ልማት ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በ68ኛው ዓለም አቀፍ የሥርዓተ-ጾታ እኩልነትና የሴቶች ልማት ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡
ጉባዔው "ድህነትን በመቅረፍ፣ ተቋማትን በማጠናከርና በሥርዓተ ጾታ እይታ ፋይናንስን በማጎልበት የሥርዓተ ጾታ እኩልነት ስኬትን ማፋጠንና ሁሉንም…
ሕብረተሰቡ የደም ልገሳ ባህሉን እንዲያሳድግ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕብረተሰቡ የደም ልገሳ ባህሉን በማሳደግ ደም ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች እንዲደርስ የኢትዮጵያ ደም እና ኅብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት ጥሪ አቀረበ፡፡
የበጎ ፈቃደኞች ደም ለጋሾች ቁጥር መቀነሱን ተከትሎ በቂ ደም እየተሰበሰበ አለመሆኑን የአገልግሎቱ…
ኢትዮጵያ ለአፍሪካ የነጻ ንግድ ቀጠና ስምምንት የ6 ሺህ እቃዎችን የታሪፍ ዝርዝር አጸደቀች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ ለአፍሪካ የነጻ ንግድ ቀጠና ስምምንት የ6 ሺህ እቃዎችን የታሪፍ ዝርዝር ማጽደቋን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ።
ለስምምንቱ ተግባራዊነትም ኢትዮጵያ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማድረጓን እና የስምምነቱን ማስተግበሪያ ስትራቴጂ…
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ለእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት አመራሮችና ከተለያዩ ክልሎች ለተወጣጡ አባቶች የኢፍጣር ዝግጅት አደረጉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ማምሻውን ለእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አመራሮች እና ከተለያዩ ክልሎች ለተወጣጡ አባቶች የኢፍጣር ዝግጅት አድርገዋል።
ዛሬ ከሰዓት በኋላ ከኢትዮጵያ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት…