Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከትግራይ ክልል የሕብረተሰብ ተወካዮች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከትግራይ ክልል የተለያዩ የሕብረተሰብ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ የዛሬው ውይይት ከትግራይ ክልል ተጉዘው ከመጡ የሕብረተሰብ ተወካዮች ጋር…
ጎረቤት ሀገራት ለሚጠይቁት የኤሌክትሪክ ሃይል ምላሽ ለመስጠት ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎረቤት ሀገራት ለሚጠይቁት ተጨማሪ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ምላሽ ለመስጠት ዝግጅት መደረጉን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የውኃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) እንደገለጹት÷ ኢትዮጵያ ያላትን የተፈጥሮ ጸጋ ተጠቅማ…
በ500 ሚሊየን ዶላር ወጪ ያልተማከለ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ማስጀመሪያ ስነ-ስርዓት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዓለም ባንክ በተገኘ 500 ሚሊየን ዶላር ያልተማከለ የኤሌክትሪክ ኃይልና መብራት አቅርቦት ፕሮጀክት ማስጀመሪያ ስነ-ስርዓት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡
በኢትዮጵያ ልማት ባንክ፣ ዓለም ባንክ እና ውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ለስድስት ዓመታት…
የጤና መረጃ ሥርዓትን በማዘመን የጤና አደጋ ስጋት ትንተና እና ምላሽ ላይ ማዋል ይገባል – ዶ/ር መቅደስ ዳባ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩትን የሥራ እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል፡፡
በጉብኝታቸውም÷ በኢንስቲትዩቱ ስር የሚገኙ የተለያዩ ላቦራቶሪዎችን አሁናዊ የሥራ ሂደት፣ በምን ሁኔታ እንደሚገኙና የሥራ አፈጻጸማቸውን…
የዜጎች የፍትህ ጥያቄ ምላሽ እንዲያገኝ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዜጎች የፍትህ ጥያቄ ምላሽ እንዲያገኝ እየተሰራ መሆኑን የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡
የህገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ የሚመራበት የአሰራር ሥነ ስርዓት ደንብ ረቂቅ ሰነድ ላይ ውይይት እየተካሄ ነው።
በውይይቱ…
የመዲናዋ 3 የገበያ ማዕከሎች በሙሉ አቅማቸው አገልግሎት መስጠት መጀመራቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የተገነቡት ሶስት ትላልቅ የገበያ ማዕከሎች በሙሉ አቅማቸው አገልግሎት መስጠት መጀመራቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡
አገልግሎት መስጠት የጀመሩት የኮልፌ እና ለሚ ኩራ የግብርና ምርቶች መሸጫ…
የነዳጅ ዋጋ እንዲስተካከል መደረጉ የነዳጅ ኮንትሮባንድ እንዲቀንስ አስችሏል – አቶ ገብረመስቀል ጫላ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዳጅ ዋጋ እንዲስተካከል መደረጉ የነዳጅ ኮንትሮባንድ እንዲቀንስ ማስቻሉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር አቶ ገብረመስቀል ጫላ ተናገሩ።
ሚኒስትሩ ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት ማብራሪያ÷ ኮንትሮባንድ የገቢና የወጪ ንግድ ሥርዓትን በማቀጨጭ…
አቶ አረጋ ከበደ የማዳበሪያ አቅርቦትን በጥንቃቄ ማሰራጨት እንደሚገባ አሳሰቡ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) የማዳበሪያ አቅርቦትን በጥንቃቄ ማሰራጨት እንደሚገባ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ አሳስበዋል፡፡
የክልሉ ግብርና ቢሮ የስምንት ወራት የሥራ አፈጻጸምና የቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ ውይይት ያካሄደ ሲሆን ፥ በመድረኩ አቶ አረጋ ከበደን ጨምሮ…
በሜ/ጀ ክንፈ ዳኘው እና አብዲ ሞሃመድ ዑመር (አብዲ ኢሌ) መዝገቦች ቀርበው የነበሩ ክሶች ተቋረጡ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትህ ሚኒስቴር በሜ/ጀ ክንፈ ዳኘው እና በአብዲ ሞሃመድ ዑመር (አብዲ ኢሌ) መዝገቦች ቀርበው የነበሩ ክሶች ለህዝብ ጥቅም ሲባል እንዲቋረጡ መወሰኑን አስታወቀ።
በእነ ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው መዝገብ ስር ያሉ ተከሳሾች በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ…
አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከኬንያ አቻቸው ጋር መከሩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከኬንያ አቻቸው ሙሳሊያ ሙዳቫዲ (ዶ/ር) ጋር ተወያዩ፡፡
ውይይታቸውም በሁለትዮሽና ቀጣናዊ የጋራ ፍላጎቶች ላይ ትኩረት ያደረገ እንደነበር ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡