Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከሞሪታንያ ኢስላሚክ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት የተላከላቸውን መልዕክት ተቀበሉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሞሪታንያ ኢስላሚክ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሞሃመድ ኦልድ ቼክ ኤል ጋዙዋን የተላከላቸውን መልዕክት ተቀበሉ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ከሞሪታንያ ኢስላሚክ ሪፐብሊክ የውጭ…
ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከኡጋንዳ ፕሬዚዳንት የተላከላቸውን መልዕክት ተቀበሉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኡጋንዳ ፕሬዚዳንት ካጉታ ሙሴቬኒ የተላከላቸውን መልዕክት ተቀበሉ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ከሠዓት በኋላ ከኡጋንዳ ሪፐብሊክ የፍትሕ እና የሕገ መንግሥታዊ ጉዳዮች ሚኒስትር ኖርበርት ማኦ ጋር ተወያይተዋል፡፡…
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የጸጥታ ተቋማት የዓድዋ ድል ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር አባል እንዲሆኑ ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የፌዴራል የፀጥታ ተቋማት የዓድዋ ድል ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር አባል እንዲሆኑ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የዓድዋ ድል ማይክሮ ፋይናንስ የአክሲዮን ድርሻ…
በመዲናዋ 435 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለመምህራን በዕጣ ተላለፉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር 435 የጋራ መኖሪያ ቤቶችን በዕጣ ለመምህራን በዕጣ አስተላለፈ።
የዕጣ ማውጣት ሥነ-ሥርዓቱም የአሥተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዘላለም ሙላቱ (ዶ/ር) እና ሌሎች ጥሪ…
ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ የ6 ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ የተሾሙ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ዛሬ በጽ/ቤታቸው ተቀብለዋል።
የሹመት ደብዳቤያቸውን ዛሬ ለፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ያቀረቡት የማሊ፣ ህንድ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ኬፕቨርዴ፣ ቦትስዋና እና ጃማይካ…
ለኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም ታሪካዊና ባህላዊ ቅርሶች ተበረከተ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለሚገኘው የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴን ዶክሜንቶች ጨምሮ የተለያዩ ታሪካዊ፣ ባህላዊ ቅርሶችና መዛግብት ተበረከቱለት፡፡
ቅርሶቹንና መዛግብቱን ያበረከቱት በሀገር ውስጥና በውጭ የሚኖሩ ሰዎች ሲሆኑ÷…
ከግንባታ ስራዎች ወሰን ማስከበር ጋር በተያያዘ የሕግ ማዕቀፍ ማሻሻያ እየተደረገ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከግንባታ ሥራዎች ጋር ተያይዞ የወሰን ማስከበርና የካሳ ክፍያ ጉዳዮችን በአግባቡ ለመስራት የሚያስችል የሕግ ማዕቀፍ ማሻሻያ እየተደረገ መሆኑን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ገለጸ።
የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ወንድሙ ሴታ(ኢ/ር)÷…
የኢትዮጵያና አልጀሪያን ግንኙነት በይበልጥ ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና አልጀሪያን የሁለትዮሽ ግንኙነት በይልጥ ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ምክክር ተደረገ፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታየ አጽቀሥላሴ ከአልጀሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሕመድ አታፍ ጋር በሁለትዮሽ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ…
የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል አባላት የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመላው ሀገሪቱ የተውጣጡ የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል አባላት የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ፡፡
የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ቤተክርስቲያን ካውንሲል መካነ ኢየሱስ ፕሬዚዳንትና የካውንሲሉ ሥራ አስፈፃሚ አባል ቄስ ዮናስ ይገዙ…
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፕሬዚዳንቶች ፎረም እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለከፍተኛ ዓላማ" በሚል መሪ ሃሳብ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፕሬዚዳንቶች ፎረም በጅማ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው፡፡
በፎረሙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አመራሮች የተሳተፉ ሲሆን ፥ የትምህርት ተግዳሮቶች ናቸው የተባሉ…