Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በግንባታው ዘርፍ የጥራት ችግሮችን ለመፍታት የባለሙያዎች የብቃት ምዘና ሊጀመር ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በግንባታው ዘርፍ የሚስተዋሉ የጥራት ችግሮችን ለመፍታት በቀጣይ ዓመት የባለሙያዎች የብቃት ምዘና እንደሚጀመር የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡
ዘርፉ በርካታ ችግሮች ቢኖሩበትም÷ ጥራት፣ ፕሮጀክቶችን በጊዜ አለመጨረስና…
ለዳግማዊ ምኒልክ ሆስፒታል የኩላሊት ዕጥበት ማዕከል ከ128 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያለው የሕክምና ግብዓት ለማቅረብ ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የኩላሊት ዕጥበት ማዕከል የሚውል በ128 ሚሊየን 156 ሺህ 898 ብር የሕክምና ግብዓት ለማቅረብ ስምምነት ፈረመ፡፡
ግሩፑ ከአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ጤና ቢሮ…
በምክክር ምዕራፍ የተሰበሰቡ አጀንዳዎች መዳረሻቸው የት ነው?
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በተካሄደው የምክክር ምዕራፍ የተሰበሰቡ አጀንዳዎች መዳረሻቸው የት ነው?
በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስተባባሪነት በአዲስ አበባ ከተማ በተከናወነው የአጀንዳ ልየታ የምክክር ምዕራፍ መድረክ አጀንዳዎች ከባለድርሻ አካላት…
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከኳታር ዩኒቨርሲቲ ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በጋራ ጉዳዮች ዙሪያ አብሮ መስራት የሚያስችለውን ስምምነት ከኳታር ዩኒቨርሲቲ ጋር መፈራረሙን አስታውቋል፡፡
የዩኒቨርሲቲው ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር)÷ ስምምነቱ በኳታር እና በኢትዮጵያ መካከል ባለው የላቀ…
የዴሞክራሲ ተቋማት ነፃና ገለልተኛ ሆነው ሀገራዊ ኃላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል – አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዴሞክራሲ ተቋማት ነፃና ገለልተኛ ሆነው ሀገራዊ ኃላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ አስታወቁ።
'የዴሞክራሲ ተቋማት ሚና በሀገረ መንግሥት ግንባታ’ በሚል ርዕስ በምክር ቤቱ እና…
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በመኸር ወቅት ከ17 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለማግኘት እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው የመኸር ወቅት 391 ሺህ ሄክታር በማልማት 17 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለማግኘት እየተሠራ መሆኑን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡
ቢሮው የ2015/16 ዓ.ም የመኸር ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማና…
ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በክልሉ ሁለንተናዊ ለውጥ የጎላ ተሳትፎ አላቸው- ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር)
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በክልሉ ሁለንተናዊ ለውጥ የጎላ ተሳትፎ እያደረጉ መሆኑን ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡
የክልሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት…
የኢትዮ-ሳዑዲ ንግድና ኢንቨስትመንት ፎረም መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ሳዑዲ ንግድና ኢንቨስትመንት ፎረም በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡
በፎረሙ ላይም የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)፣ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)፣ የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ፣ የውጭ ጉዳይ…
172 ፍልሰተኞችን ከጅቡቲ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 172 ፍልሰተኞችን ከጅቡቲ ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸውን በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ገለጸ።
በዚህ ሣምንት ኤምባሲውና የዓለም አቀፍ ፍልሰተኞች ድርጅት (አይ ኦ ኤም) በትብብር በሦስት ዙር 172 መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞችን በአውሮፕላንና በባቡር ወደ…
አብረሃም በላይ (ዶ/ር) ሠራዊታችን ሀገርን ከብተና ለመታደግ በሚዋደቅበት ወቅት ፈተና ሳይበግራቸው አገልግለዋል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አብረሃም በላይ (ዶ/ር) መከላከያ ሚኒስትር በነበሩበት ጊዜ ሠራዊታችን ሀገርን ከብተና ለመታደግ በሚዋደቅበት ወቅት ፈተና ሳይበግራቸውና ከኢትዮጵያዊነት ውኃ ልክ ሳይዛነፉ ማገልገላቸውን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ…