Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሰቆጣ ቃልኪዳን ትግበራ ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሰቆጣ ቃልኪዳን ትግበራ፣ በምግብና ስርዓተ ምግብ ስትራቴጂ ምክር ቤት ማቋቋም ላይ ያተኮተ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡
በመድረኩ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው፣ የክልሉ የህዝብ…
ጾምና የጤና በረከቶች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ የዐቢይ ጾም እንዲሁም በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ደግሞ የረመዳን ጾም በዛሬው ዕለት ተጀምሯል፡፡
በሁለቱም እምነቱ ተከታዮች ዘንድ ከፍተኛ ትኩረት ከሚሰጣቸው የጾም ወቅቶች ጋር ተያይዞም…
መገናኛ ብዙሃን ለብሔራዊ ጥቅም መከበር ቅድሚያ ሰጥተው ሊሰሩ ይገባል – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መገናኛ ብዙሃን ለብሔራዊ ጥቅም መከበር ቅድሚያ ሰጥተው ሊሰሩ እንደሚገባ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ።
ከተለያዩ የግል መገናኛ ብዙሃን ለተውጣጡ ጋዜጠኞች ለአራት ቀናት ሲሰጥ የቆየው የአቅም ግንባታ ስልጠና…
የረመዳን ወር ነገ ይጀምራል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ አረቢያ የረመዳን ወር መግቢያ ጨረቃ በመታየቷ 1445ኛው የረመዳን ወር ነገ እንደሚጀምር ተገልጿል፡፡
በሳውዲ አረቢያ የረመዳን ወር መግቢያ ጨረቃ በመታየቷ የረመዳን ወር ነገ ሰኞ እንደሚጀምር ታውቋል፡፡
ታላቁን የረመዳን ወር…
የዲጂታላይዜሽን ስርዓት ለተገልጋዮች ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲጂታላይዜሽን ስርዓት ለተገልጋዮች ፍትሃዊ እና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት እንደሚያስችል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡
ከንቲባዋ በማበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ የከተማዋ ውስን ሃብት የሆነውን መሬትን በዘመናዊ እና…
ኢትዮጵያ በአየር ትራንስፖርት ዘርፍ እያሳየች ያለችው የላቀ ውጤትና እመርታ ተጠናክሮ ይቀጥላል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአየር ትራንስፖርት ዘርፍ እያሳየች ያለችው የላቀ ውጤትና እመርታ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለፀ።
የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትሩ ዓለሙ ስሜ(ዶ/ር)ኢትዮጵያ በአየር ትራንስፖርት ዘርፍ የላቀ ውጤትና እመርታ ያሳየች መሆኑን ገልጸው፤…
ሕዝበ ክርስቲያኑ የዐብይ ፆም ሲፆም መጣላትና መለያየትን በመተው ሊሆን ይገባል- ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝበ ክርስቲያኑ ታላቁን የዐብይ ፆም ሲፆም መጣላትን፣ መለያየትንና መገፋፋትን እርም ብሎ በመተው ሊሆን ይገባል ሲሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ አሳሰቡ።
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ…
በኢትዮጵያ መንግስት እና በኦብነግ መካከል የሰላም ስምምነቱ ከተፈረመ በኋላ የሶማሌ ክልል ህዝብ ከዚህ ቀደም ታይቶ የማይታወቅ ሰላም፣ መረጋጋትና ሁለንተናዊ…
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ መንግስት እና በኦብነግ መካከል የሰላም ስምምነቱ ከተፈረመ በኋላ የሶማሌ ክልል ህዝብ ከዚህ ቀደም ታይቶ የማይታወቅ ሰላም፣ መረጋጋትና ሁለንተናዊ ዕድገት ማስመዝገብ መቻሉን የኦጋዴን ብሄራዊ ነፃ አውጭ ግንባር(ኦብነግ) ገለጸ፡፡
የኦጋዴን…
ረመዳንን ስንቀበል ለፍቅር ቅድሚያ መስጠት ይገባል- የእስልምና ሐይማኖት መምህራን
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ረመዳንን ስንቀበል እርቅና ፍቅርን የማውረድ ሥራን በማስቀደም ሊሆን ይገባል ሲሉ የእስልምና ሐይማኖት መምህራን አስገነዘቡ፡፡
የረመዳን ወር ለጥፋቶቻችን ምኅረት የምናገኝበት፣ ጉድለቶቻችንን የምናራግፍበት እና አላህን የምንለምንበት ነው ሲሉ ሼህ…
ኢትዮ ቴሌኮም በዓድዋ ድል መታሰቢያ የገነባውን ማዕከል አስመረቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም ለደምበኞቹ ዘመኑ ያፈራቸውን ቴክኖሎጅዎች የሚያሳይና ጎብኝዎች በተግባር የሚሞክሩበት ማዕከል በዓድዋ ድል መታሰቢያ አስመርቋል፡፡
ማዕከሉ ኢትዮ ቴሌኮም ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ ያለፈበትን የቴክኖሎጅ ጉዞ የሚያሳይ መሆኑ ተገልጿል፡፡…