Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
እንግሊዝ በኢትዮጵያ ያላትን የኢንቨስትመንት ተሳትፎ ለማሳደግ እየሰራች ነው – አምባሳደር ዳረን ዌልች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለበርካታ ዓመታት የዘለቀውን የእንግሊዝ እና የኢትዮጵያ የሁለትዮሽ ግንኙነት በኢንቨሰትመንት ለማጠናከር እየተሰራ መሆኑን በኢትዮጵያ የእንግሊዝ አምባሳደር ዳረን ዌልች ገለጹ።
አምባሳደር ዳረን ዌልች÷ ኢትዮጵያና እንግሊዝ ለበርካታ ዓመታት የዘለቀ…
የሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል ያሰለጠናቸውን የልዩ ሃይል አባላት አስመረቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል ያሰለጠናቸውን የልዩ ሃይል አባላት አስመርቋል፡፡
በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ የሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል ዋና አዛዥ ሜ/ጄ አብድሮ ከድር፣ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ከሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል እና ሌሎች እንግዶች ተገኝተዋል፡…
ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የላስካ ጤና ጣቢያን መርቀው ከፈቱ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የላስካ ጤና ጣቢያን መርቀው ከፍተዋል፡፡
አቶ ጥላሁን ከበደ እና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አለማየሁ ባውዲን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በባስኬቶ…
በሐረሪ ክልል ከ400 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተመረቁ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ከ400 ሚሊየን ብር በሚልቅ ወጪ የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተመርቀዋል፡፡
ፕሮጀክቶቹን የመረቁት÷ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ እና የክልሉ ከፍተኛ ባለስልጣናት ናቸው፡፡
ፕሮጀክቶቹ ገጠርን ከከተማ በማቆራኘት…
በኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ላይ ያተኮረ ውይይት በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጅግጅጋ ዩኒቨርሰቲ እና የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት በጋራ ያዘጋጁት በኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ላይ ያተኮረ ውይይት በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ተካሂዷል፡፡
"የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ እና የመልካ ፖለቲካ አንድምታ" በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ…
በመዲናዋ ከተማ አቀፍ የጽዳት ዘመቻ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሁሉም ክፍለ ከተሞች የጽዳት ዘመቻ ተካሂዷል፡፡
የጽዳት ዘመቻው"ከተማዬን እያፀዳሁ የአመራርነት ሚናዬን እወጣለሁ" በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተካሄደው፡፡
ዘመቻው የከተማዋ ከፍተኛ አመራሮች እስከ ወረዳ ወርደው…
በፖሊሳዊ ግዳጆች የላቀ አፈፃፀም ላሳዩ አመራሮችና አባላት እውቅና ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ በተለያዩ ፖሊሳዊ ግዳጆች የላቀ አፈጻጸም ላሳዩ አመራሮችና አባላት የእውቅናና የሽልማት መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡
እውቅናና ሽልማቱ ፖሊሳዊ ግዳዳጆችን በአገር ፍቅር ስሜትና ጀግንነት…
የውጪ ምንዛሬ ፈቃድ ክልከላ በተጣለባቸው እቃዎችና ተሽከርካሪዎች ላይ ማስተካከያ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጪ ምንዛሬ ፈቃድ ክልከላ በተደረገባቸው እቃዎችና ተሽከርካሪዎች ላይ ማስተካከያ መደረጉን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
የገንዘብ ሚኒስቴር ጉዳዩን አስመልክቶ የሰጠው ማብራሪያ እንደሚከተለው ቀርቧል፡-
የውጪ ምንዛሬ ፈቃድ ክልከላ…
ታላቁን የረመዳን ወር በመተሳሰብና አላህን በመለመን ልናሳልፈው ይገባል – ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁን የረመዳን ወር በመተሳሰብና አላህን በመለመን ልናሳልፈው ይገባል ሲሉ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ ገለጹ።
ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ የረመዳን ወርን አስመልክቶ ዛሬ…
በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ሴቶች በጋራ ጉዳዮቻቸው ዙሪያ የሚያደርጉት እንቅስቃሴ ሊበረታታ ይገባል ተባለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ሴቶች በጋራ ጉዳዮቻቸው ዙሪያ የሚያደርጉት እንቅስቃሴ ሊበረታታ እንደሚገባ አምባሳደር ሙክታር ከድር (ዶ/ር) ገለጹ።
በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ113ኛ ጊዜ፤ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ48ኛ ጊዜ…