Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ከንቲባ አዳነች አቤቤ የእንስሳት ልማትና የልህቀት ማዕከል ፕሮጀክትን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የእንስሳት ልማት እና የልህቀት ማዕከል ፕሮጀክትን ጎብኝተዋል፡፡
ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷ ከተማችንን ወደ አምራችነት በማሸጋገርና የምርት አቅርቦትን በማሻሻል የገበያ መረጋጋት…
የመጋዘን ኃላፊው ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ መድሐኒት በመሰወር ሙስና ወንጀል ክስ ቀረበበት
አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የመድሐኒት አቅራቢ ድርጅት የመጋዘን ኃላፊው ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ መድሐኒት በመሰወር የሙስና ወንጀል ክስ ቀረበበት።
የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና ወንጀል ጉዳዮች ዐቃቤ ሕግ ዳይሬክቶሬት ጀነራል በኢትዮጵያ…
ከ25 በላይ ግለሰቦችን የማታለል ወንጀል ፈጽሟል የተባለ ግለሰብ ላይ ክስ ተመሰረተ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ያለምንም ቅድመ ክፍያ ወደ ተለያዩ ሀገራት ለሚጓዙ ሰዎች ቪዛ እናስጨርሳለን የሚል ሃሰተኛ መረጃ በቲክቶክ በመልቀቅ እና ሃሰተኛ ቪዛ በማዘጋጀት ከ25 በላይ ሰዎች ላይ የማታለል ወንጀል ፈጽሟል የተባለ ግለሰብ ክስ ተመሰረተበት፡፡
ተጠርጣሪው ከ50…
ከ264 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ264 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
ኮሚሽኑ ከየካቲት 15 እስከ 21 ቀን 2016 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ነው 195 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር የገቢና 68 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር…
የኢትዮጵያ ፖሊስ ወንጀልን በመከላከል ከ39 ሀገራት 3ኛ ሆነ – ጥናት
አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፖሊስ ወንጀልን በመከላከል ድርጊት ከ39 የአፍሪካ ሀገራት የፖሊስ ተቋማት ጋር ሲነፃፀር ሦስትኛ ደረጃ ላይ መቀመጡን ጥናት አመላከተ፡፡
መቀመጫውን ጋና አክራ ያደረገው አፍሮ ባሮሜትር የተባለ ተቋም በፖሊስ አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ…
ከንቲባ አዳነች የሴቶችን ሁለንተናዊ ተሳታፊነት ማረጋገጥ ተጨማሪ ሥራ ይፈልጋል አሉ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነትና እኩል ተሳታፊነት ማረጋገጥ ብዙ ክፍተት ስላለበት ተጨማሪ ጥረትና ሥራ እንደሚፈልግ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስገነዘቡ፡፡
“ሴቶችን እናብቃ፣ ልማትና ሰላምን እናረጋግጥ!” በሚል መሪ…
ሴቶች የስልጣን ጠረጴዛ ላይ ካልደረሱ ሙሉ ፍትሕና ዴሞክራሲ አለ አይባልም- ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመሰረታዊነት ሴቶች የስልጣን ጠረጴዛ ላይ ካልደረሱ ሙሉ ፍትሕ፣ ሙሉ ሰላም እና ሙሉ ዴሞክራሲ አለ ለማለት ያስቸግራል ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡
ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ በዓለም ለ113ኛ እና በኢትዮጵያ ለ48ኛ ጊዜ የተከበረውን…
የኢትዮጵያ ፖሊስ ወንጀልን በመከላከል ከ39 ሀገራት 3ኛ ሆነ – ጥናት
አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፖሊስ ወንጀልን በመከላከል ድርጊት ከ39 የአፍሪካ ሀገራት የፖሊስ ተቋማት ጋር ሲነፃፀር ሦስትኛ ደረጃ ላይ መቀመጡን ጥናት አመላከተ፡፡
መቀመጫውን ጋና አክራ ያደረገው አፍሮ ባሮሜትር የተባለ ተቋም በፖሊስ አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ…
በነገው ፋና ላምሮት ስምንት ተወዳዳሪዎች ጠንካራ ፉክክር ይጠብቃቸዋል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 4ኛው ፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ነገ ሁለቱን ምድብ በአንድ በማገናኘት የስምንት ተወዳዳሪዎች ጠንካራ ፉክክር ያስተናግዳል፡፡
ላለፉት 8 ሳምንታት በሁለት ምድብ ተከፍለው ሲወዳደሩ የነበሩት ተወዳዳሪዎች ነገ ሲገናኙ÷ ሄኖክ ብርሃኑ፣…
የማክሮ ኢኮኖሚና የመሰረተ ልማት አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የማክሮ ኢኮኖሚና የመሰረተ ልማት አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ነው።
በግምገማ መድረኩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ኃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር አለምጸሀይ…