Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ዓድዋ በአጥንት ብዕር የተጻፈ ቼክ ነው፤ እየመነዘርን መጠቀም የዚህ ትውልድ ድርሻ ነው – ምክትል ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓድዋ በአጥንት ብዕር የተጻፈ ቼክ ነው፤ እየመነዘርን መጠቀም የዚህ ትውልድ ድርሻ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለ128ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።…

ዓድዋን ስናከብር ከአባቶቻችንን ትምህርት ወስደን አዲስ ታሪክ መጻፍ እንደምንችል በመገንዘብ ሊሆን ይገባል – አቶ ጥላሁን ከበደ  ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል በዓልን ስናከብር ከአባት እናቶቻችንን ትምህርት ወስደን አዲስ ታሪክ መጻፍ እንደምንችል በመገንዘብ ጭምር ሊሆን ይገባል ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለፁ። ርዕሰ መስተዳድሩ ለ128ኛው የዓድዋ ድል በዓል…

የኢትዮጵያ ታምርት 2016 ዓለም ዓቀፍ ኤክስፖ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ታምርት 2016 ዓለም ዓቀፍ ኤክስፖ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በመርሃ ግብሩ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል፣ የመንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች እንዲሁም ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በአዲስ…

የዓድዋ ድል ልዩነቶችን በመሻገር ሀገርን የማፅናት ተምሳሌት ነው – አቶ እንዳሻው ጣሰው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል ልዩነቶችን በመሻገር ሀገርን የማፅናት ተምሳሌት ነው ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ ተናገሩ፡፡ ምክትል ርዕሰ መስተዳደሩ 128ኛውን የዓደዋ ድል በዓልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ…

በዓድዋ ያገኘነውን አሸናፊነት አስቀጥለን ድህነትን በማሸነፍ ትውልዳችንን ወደ ብልፅግና ከፍ እናደርጋለን – አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓድዋ ያገኘነውን አሸናፊነት አስቀጥለን ድህነትን በማሸነፍ ትውልዳችንን ወደ ብልፅግና ማማ ከፍ እናደርጋለን ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ 128ኛውን የዓድዋ ድል በዓልን አስመልክቶ…

የዓድዋ ድል ከራስ ፍላጎት ይልቅ የሀገር ፍቅር ቀድሞ የታየበት የአብሮነት እሴት ነው – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል ከራስ ፍላጎት ይልቅ የሀገር ፍቅር ቀድሞ የታየበት የአብሮነት እሴት ነው ሲሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ ለ128ኛው የዓድዋ ድል በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ…

የዓድዋ ድል የኢትዮጵያውያን ኅብረ ብሔራዊ አንድነት በተግባር የተገለጠበት ድል ነው- ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል ኢትዮጵያውያን የሚታወቁበት ኅብረ ብሔራዊ አንድነት በተግባር የተገለጠበት ድል መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ተናገሩ። ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ የ128ኛው የዓድዋ ድል በዓልን…

ትውልዱ ከአባቶቹ የወረሰውን የትብብር ስነልቦና ሰንቆ የበለጸገች ኢትዮጵያን ለመገንባት አርበኛ ሊሆን ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዛሬው ትውልድ ከአባቶቹ የወረሰውን የአንድነት፣ የመተሳሰብና ትብብር ስነልቦና ሰንቆ የበለጸገች ኢትዮጵያን ለመገንባት በሚደረገው ሒደት አርበኛ ሊሆን ይገባል ተባለ። የአማራ ክልል እንኳን ለ128ኛ ዓመት የዓድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ ሲል…

የዓድዋ ድል በዓልን ስናከብር በእኩልነት፣ በአብሮነት፣ በፍቅርና በመተሳሰብ ሊሆን ይገባል – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓልን ስናከብር በእኩልነት፣ በአብሮነት፣ በፍቅርና በመተሳሰብ ሊሆን ይገባል ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ተናገሩ፡፡ አፈ ጉባኤው 128ኛውን የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓልን አስመልክት የእንኳን…

በቀጣዮቹ 10 ቀናት በበልግ አብቃይ አካባቢዎች የዝናብ ስርጭቱ እንደሚጠናከር ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዛሬ ጀምሮ በቀጣዮቹ 10 ቀናት በበልግ አብቃይ አካባቢዎች የዝናብ መጠንና ስርጭቱ እየተስፋፋና እየተጠናከረ እንደሚሄድ ተመላከተ፡፡ በአጠቃላይ ጅማ፣ የኦሮሚያ ክልል ሁሉም የሸዋ ዞኖች፣ ምዕራብ አርሲና አርሲ ዞኖች፣ ባሌ፣ ምዕራብ ጉጂ፣ አዲስ…