Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በቀጣዮቹ 10 ቀናት በበልግ አብቃይ አካባቢዎች የዝናብ ስርጭቱ እንደሚጠናከር ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዛሬ ጀምሮ በቀጣዮቹ 10 ቀናት በበልግ አብቃይ አካባቢዎች የዝናብ መጠንና ስርጭቱ እየተስፋፋና እየተጠናከረ እንደሚሄድ ተመላከተ፡፡
በአጠቃላይ ጅማ፣ የኦሮሚያ ክልል ሁሉም የሸዋ ዞኖች፣ ምዕራብ አርሲና አርሲ ዞኖች፣ ባሌ፣ ምዕራብ ጉጂ፣ አዲስ…
የዓድዋ ድል የኢትዮጵያውያን የነፃነት፣ የእኩልነትና የአልገዛም ባይነት አርማ ነው- አቶ አወል አርባ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ 128ኛውን የዓድዋ ድል በዓል አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
በመልዕክታቸውም ÷ ዓድዋ ለመላ ኢትዮጵያን እና ወዳጆቸ የነፃነት፣ የእኩልነትና የአልገዛም ባይነት አርማ ከመሆኑ…
እየደረሰ ያለውን የትራፊክ አደጋ መቀነስ የሁሉንም አካላት አርበኝነት የሚጠይቅ ነው – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እየደረሰ ያለውን የትራፊክ አደጋ መቀነስ የሁሉንም አካላት አርበኝነት የሚጠይቅ ነው ሲሉ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡
እኛም በዘመናችን በተሰማራንበት የስራ መስክ አርበኛ እንሁን፤ ዜጎቻችንን ከትራፊክ አደጋ…
የዓድዋ ድል ለጋራ ማንነት ግንባታ ትልቅ መሰረት የጣለ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል ለሁሉም ኢትዮጵያውያን የጋራ ማንነት ግንባታ ትልቅ መሰረት የጣለ ነው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ 128ኛውን የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት…
ምክክር ኮሚሽኑ ከወላይታ ዞን የሚሳተፉ ተወካዮችን መረጣ አጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከወላይታ ዞን በሀገራዊ ምክክሩ የሚሳተፉ የማህብረሰብ ተወካዮችን መረጣ አጠናቅቋል፡፡
ከየካቲት 19 እስከ የካቲት 22 ቀን 2016 ዓ.ም በወላይታ ዞን ከ23 ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች ከተውጣጡ የሕብረተሰብ…
በዓድዋ ዘመቻ የተንጸባረቀውን ኅብረ ብሔራዊ አንድነት አጽንተን ልንይዘው ይገባል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓድዋ ዘመቻና በዓል የተንጸባረቀውን ኅብረ ብሔራዊ አንድነት አጽንተን ልንይዘው ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለ128ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳ አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡…
ኢትዮጵያ እና ታንዛኒያ በተለያዩ መስኮች በትብብር ለመሥራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ታንዛኒያ በግብርና፣ በኃይል ንግድ እና በባህል ትብብር ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት መፈራረማቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት…
የቀድሞ ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ (ዶ/ር) የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ (ዶ/ር) የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ፡፡
ከሙላቱ ተሾመ (ዶ/ር) በተጨማሪ የቀድሞ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አዲሱ ለገሰ እና የቀድሞ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አምባሳደር አሊ አብዶ የዓድዋ ድል…
ለሀገር ክብር መቆምን ከዓድዋ የድል መንፈስ መማር እንደሚገባ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ውስጣዊ አንድነትን በማጠንከር ለሀገር ክብር መቆምን ከዓድዋ የድል መንፈስ መማር ይገባል ሲሉ የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ አስገነዘቡ፡፡
"ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች ድል" በሚል መሪ ሐሳብ 128ኛው የዓድዋ ድል በአየር ኃይል…
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የማዕድን ምርትን ለማሳደግ ልማት ባንክ ድጋፍ እንዲያደርግ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የማዕድን ምርት ሥራን በቴክኖሎጂ ታግዞ ውጤታማ ለማድረግ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ድጋፍ እንዲያደርግ ተጠየቀ፡፡
የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት ዮሃንስ አያሌው (ዶ/ር) ከተመራ…