Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ተሽከርካሪዎችን የሰረቁ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ተሽከርካሪዎችን የሰረቁ ተጠርጣሪዎች  በቁጥጥር ስር አውሎ ተሽከርካሪዎቹን ማስመለሱን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ ሲያስማሙ እጅ ከፍንጅ መያዛቸው ነው የተገለፀው፡፡ ወንጀሉ የተፈፀመው በአቃቂ ቃሊቲ…

የዓድዋ ድል የተገኘው በኢትዮጵያውያን ፍቅር፣ ሕብርና ትብብር ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድልን ማሳካት የተቻለው በህብር፣ ፍቅርና ትብብር ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ። ዓድዋ ዘላቂ ሰላምና ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታ ሀገር አቀፍ ንቅናቄ ማጠቃለያ መርሐ ግብር በዓድዋ የድል መታሰቢያ…

ኮሜዲያን ያሬድ ዘላለም (ልጅ ያሬድ) በተከሰበት የወንጀል ክስ በ 1 ዓመት ቀላል እስራትና በ2 ሺህ ብር የገንዘብ መቀጮ እንዲቀጣ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮሜዲያን ያሬድ ዘላለም (ልጅ ያሬድ) በተከሰበት የወንጀል ክስ በአንድ አመት ቀላል እስራት እና በሁለት ሺህ ብር የገንዘብ መቀጮ እንዲቀጣ ተወሰነ። የቅጣት ውሳኔውን የወሰነው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ…

የውሃ ፕሮጀክቶች ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃ ፕሮጀክቶች ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የውሃ ሃብት አስተዳደር ሥራዎችን ለመደገፍ በኢትዮጵያ ካሉ 12 ተፋሰሶች ውስጥ ለልማት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ባላቸው በተወሰኑ ተፋሰሶች ላይ…

በመዲናዋ ለዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል ለተሽከርካሪ ዝግ የሚደረጉ መንገዶች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ለዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል አከባበር ለተሽከርካሪ ዝግ የሚደረጉ መንገዶች ይፋ ሆነዋል፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ እንዳስታወቀው÷ 128ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ ክብረ በዓል በአዲስ አበባ ፒያሳ አካባቢ በሚገኘው የዓድዋ ድል…

አርማዳ ሆልዲንግ ግሩፕ በኢንዱስትሪ ፓርኮች መዋዕለ-ነዋይ የማፍሰስ ፍላጎት እንዳለው ገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዱባዩ አርማዳ ሆልዲንግ ግሩፕ በኢንዱስትሪ ፓርኮችና ነፃ የንግድ ቀጠና መዋዕለ-ነዋይ ለማፍሰስ ፍላጎት እንዳለው ገልጿል። የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ ከግሩፑ ባለቤት መሀመድ ራሂፍ ሀኪሚ…

ለውጡ በክልሎች መካከል የነበረውን የሀብት ክፍፍል ቅሬታና አለመተማመን ፈትቷል – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለውጡ በክልሎች መካከል የነበረውን የሀብት ክፍፍል ቅሬታና አለመተማመን መፍታት ችሏል ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ተናገሩ። ምክር ቤቱ ከባለድርሻ አካላት ጋር በፌዴራል የመሰረተ ልማት ፍትሃዊነት ስርጭት…

የዓድዋ ንቅናቄ መድረክ የማጠቃለያ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘ዓድዋን ለዘላቂ ሰላምና ለጠንካራ ሀገረ መንግስት ግንባታ’ በሚል ሲካሄድ የቆው ሀገር አቀፍ የንቅናቄ መድረክ የማጠቃለያ መርሀ ግብር እየተካሄደ ይገኛል። በማጠቃለያ መድረኩ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ ከፍተኛ…

የኤች አይ ቪ መከላከል ጉባዔ በጋምቤላ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የኤች አይ ቪ (ኤድስ) መከላከል ጉባዔ የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በጋምቤላ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። በመድረኩም የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ፣ የጤና ሚኒስቴር ዴዔታ ዶክተር ደረጄ ዱጉማ ፣ የጋምቤላ ክልል…

በአማራ ክልል የተገኘውን አንጻራዊ ሰላም የተሟላ ለማድረግ ሕዝቡ ከጸጥታ ኃይሉ ጎን እንዲቆም ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሁን የተገኘውን አንጻራዊ ሰላም የተሟላ ለማድረግ በሚደረገው ሕግ የማስከበር ዘመቻ የአማራ ክልል ሕዝብ ከመከላከያ ሰራዊት እና ከክልሉ የጸጥታ ኃይል ጎን እንዲቆም ጥሪ ቀረበ፡፡ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ዛሬ ባወጣው መግለጫ÷ በክልሉ ሕግ…