Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የኤች አይ ቪ መከላከል ጉባዔ በጋምቤላ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የኤች አይ ቪ (ኤድስ) መከላከል ጉባዔ የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በጋምቤላ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። በመድረኩም የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ፣ የጤና ሚኒስቴር ዴዔታ ዶክተር ደረጄ ዱጉማ ፣ የጋምቤላ ክልል…

በአማራ ክልል የተገኘውን አንጻራዊ ሰላም የተሟላ ለማድረግ ሕዝቡ ከጸጥታ ኃይሉ ጎን እንዲቆም ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሁን የተገኘውን አንጻራዊ ሰላም የተሟላ ለማድረግ በሚደረገው ሕግ የማስከበር ዘመቻ የአማራ ክልል ሕዝብ ከመከላከያ ሰራዊት እና ከክልሉ የጸጥታ ኃይል ጎን እንዲቆም ጥሪ ቀረበ፡፡ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ዛሬ ባወጣው መግለጫ÷ በክልሉ ሕግ…

የ6ኛው ዙር ቀሪና ድጋሚ ጠቅላላ ምርጫ አፈፃፀም የጊዜ ሰሌዳ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ6ኛው ዙር ቀሪ እና ድጋሚ ጠቅላላ ምርጫን ለማካሄድ የምርጫ አፈፃፀም የጊዜ ሰሌዳ ይፋ መሆኑን የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡ በዚህም መሠረት ሰኔ 6 ቀን 2016 ዓም በአራት ክልሎች ቀሪ እና ድጋሚ ምርጫ እንደሚካሄድ ነው ቦርዱ…

የአውሮፓ ህብረት ለብሄራዊ ዲሞቢላይዜሽንና መልሶ ማቋቋም ፕሮግራም ማስፈፀሚያ 16 ሚሊየን ዩሮ ለገሰ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ለብሄራዊ ዲሞቢላይዜሽንና መልሶ ማቋቋም ፕሮግራም ማስፈፀሚያ 16 ሚሊየን ዩሮ ለገሰ። በገንዘብ ሚኒስቴር በተከናወነው የፊርማ ስነ-ስርዓት አምባሳደር ተሾመ ቶጋ የብሄራዊ ተሀድሶ ኮሚሽነርን ጨምሮ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ…

የአፍሪካ ልማት ፈንድ ለኢትዮጵያ የ46 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ልማት ፈንድ ዳይሬክተሮች ቦርድ ለኢትዮጵያ የ46 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ማጽደቁን አስታውቋል፡፡ ድጋፉ በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ለሚኖሩ አርብቶ አደሮች ንጹሕ የመጠጥ ውሃ አቅርቦትን ተደራሽ ለማድረግ እንደሚውል ተገልጿል፡፡ ድጋፉ…

የካፒታል ገበያውን በተዓማኒነት ማንቀሳቀስ የሚያስችሉ ስምምነቶች ተፈረሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን የካፒታል ገበያ መሠረተ ልማቶችን ለማጠናከር፣ ግልጽነትን ለማጎልበትና የቴክኖሎጂ አቅምን ለማዳበር የሚያስችሉ ሁለት ስምምነቶችን ተፈራርሟል፡፡ የመጀመሪያው ስምምነት ‘’የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ተዓማኒነት…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በኬንያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በኬንያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በናይሮቢ ቆይታቸው ፥ የኬንያ መከላከያ ሃይል ዋና መስሪያ ቤትን ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡ በዚህም ከኬንያ…

በሲዳማ ክልል የኩላሊት እጥበት ሊያከናውን የሚችል ሆስፒታል መሰራቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤናው ዘርፍ ያለውን ችግር ለመፍታት የኩላሊት እጥበት ሊያከናውን የሚችል ሆስፒታል በይርጋለም መሰራቱን የሲዳማ ክልል ገለጸ፡፡ የክልሉ የበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወር አፈፃፀም በምክር ቤት መገምገሙን ተከትሎ የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሀላፊ…

የባንክ አሰራር ሥርዓትን ለማስተካከል በሚል የግለሰቦችን ሚስጢር ቁጥር በመውሰድ ገንዘብ ያጭበረበረው ተከሳሽ በጽኑ እስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የባንክ አሰራር ሥርዓትን ለማስተካከል በሚል በማታለል የግለሰቦችን ሚስጢር ቁጥር በመውሰድ ገንዘብ ያጭበረበረው ተከሳሽ በጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣ። የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ልዩ ልዩ ወንጀል ችሎት በተከሳሹ ላይ የቀረቡ…