Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ለሌጲስ ኢኮ ቱሪዝም መንደርና ፏፏቴ ተገቢው ትኩረት ሊሰጥ እንደሚገባ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ 2023 በዓለም አቀፍ ደረጃ ዕውቅና ላገኘው ሌጲስ ኢኮ ቱሪዝም መንደር እና ፏፏቴ ተገቢው ትኩረት እንዲሰጠው በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ፡፡
ቋሚ ኮሚቴው በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ አርሲ ዞን…
ለመጀመሪያው ዙር የሐጅ ተጓዦች ሽኝት ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዘንድሮው 1 ሺህ 445ኛው የሐጅ ሥነ-ሥርዓት የመጀመሪያ ዙር ተጓዦች በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሽኝት ተደረገ።
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እንዲሁም የኢትዮጵያ አየር መንገድ አመራርና…
የኢትዮጵያና ሳዑዲን ወታደራዊ ትብብር ለማሳደግ ያለመ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የሳዑዲ ዓረቢያን ወታደራዊ መረጃና ደኅንነት ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ ለማሳደግ ያለመ ውይይት በሳዑዲ ዓረቢያ ተካሂዷል፡፡
በመከላከያ ሠራዊት የመከላከያ መረጃ ዋና መምሪያ ኃላፊ ጄኔራል ጌታቸው ጉዲና የተመራ ከፍተኛ የወታደራዊ ልዑክ…
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከጣልያን አቻቸው አድሚራል ጉሴፔ ካቮ ድራገን ጋር ተወያዩ
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከጣልያን አቻቸው አድሚራል ጁሴፔ ካቮ ድራገን ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከጣልያን ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም አድሚራል ጁሴፔ ካቮ ድራገን ጋር ተወያይተዋል፡፡
በፊልድ…
የጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ንግግሮችና መልዕክቶችን የያዘ መጽሃፍ ለንባብ በቃ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ንግግሮችና መልዕክቶችን የያዘ እና ከ''መስከረም እስከ መስከረም'' የተሰኘ መጽሃፍ ለንባብ በቅቷል፡፡
መጽሃፉ ላይ ሙያዊ ውይይት በወዳጅነት ፓርክ መካሄዱን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት መረጃ…
የቻይናው ሳውዝ ዌስት ሆስፒታል ለመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ሳውዝ ዌስት ሚሊተሪ ሆስፒታል ለመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡
ድጋፉን የተረከቡት የመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል አዛዥ ብርጋዲየር ጀኔራል ሸዋየ ኃይሌ ÷አሁን ላይ እንደተቋም…
ኢትዮጵያና ሞሮኮ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በሞሮኮ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሁለትዮሽ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ፉዓድ ያዙሁር የተመራ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም÷ ኢትዮጵያና ሞሮኮ ያላቸውን የሁለትዮሽ ግንኙነት…
የሬዲዮ ፍሪኩዌንሲ ስፔክትረም የአውደ ጥናት መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ50 በላይ የአፍሪካ ሀገራት የተሳተፉበት የሬዲዮ ፍሪኩዌንሲ ስፔክትረም አውደ ጥናት መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና በዓለም አቀፍ ቴሌኮም ህብረት አስተባባሪነት የተዘጋጀው መድረኩ በአፍሪካዊያን መካከል…
ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር በቀጣናዊ እና ዓለም አቀፋዊ መድረኮች ያላትን ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል ገልጻለች፡፡
በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ ቃል አቀባይ ፋን ዮንግ ÷በቻይና የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ፣ በወቅታዊ የዓለም ሥርዓት እና በኢትዮ-ቻይና…
ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን በአስፈጻሚ አካላቱ በዕቅድ የተያዙ ሥራዎች ውጤታማ መሆናቸውን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአስፈጻሚ አካላቱ በዕቅድ የተያዙ ሥራዎችና የሪፎርም አተገባበሮች ውጤታማ መሆናቸውን ተመልክተናል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡
ለጠቅላይ ሚንስትሩ ተጠሪ የሆኑ አስፈጻሚ አካላት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈፃፀምን ዛሬ…