Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የማህጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት ከየካቲት 25 ጀምሮ በልዩ መልኩ በዘመቻ ይሰጣል ተባለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማህጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት ከየካቲት 25 እስከ 29 ቀን 2016 ዓ.ም በልዩ መልኩ እድሜያቸው 14 ዓመት ለሆኑ ታዳጊዎች በዘመቻ እንደሚሰጥ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በሚኒስቴሩ የእናቶች፣ አፍላ ወጣቶችና ህጻናት…
ፖሊስ በሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር የተሰማሩ አዘዋዋሪዎችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር የተሰማሩ ሦስት አዘዋዋሪዎችን ጨምሮ 117 ከሀገር ሊወጡ የነበሩ ሰዎችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡
ከኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በሕገ-ወጥ አዘዋዋሪዎች ተታልለው በሶማሌ ክልል በኩል…
20 ሚሊየን ወጣቶችን በስልጠና ተደራሽ ለማድረግ ያለመ ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዮቹ ስምንት ዓመታት 20 ሚሊየን ወጣቶችን ለማሰልጠን እና 10 ሺህ ወጣቶችን በአሰልጣኞች ስልጠና ተደራሽ ለማድረግ ያለመ የለውጥ ትውልድ የተሰኘ ስምምነት ተፈረመ፡፡
ስምምነቱ የተፈረመው በሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ብሬክ ስሩ…
ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከክልሎችና ከተማ አስተዳደር ከተወጣጡ ተወካዮች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከተለያዩ ክልሎችና ከተማ አስተዳደር ከተወጣጡ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ፥ ዛሬ ሰፊ መጠነ ርዕይ ባላቸው ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ከሶማሌ፣ አፋር፣…
በአማራና ትግራይ ክልሎች ለሚገኙ አርሶ አደሮች የአትክልትና ፍራፍሬ ዘር ድጋፍ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ እና ትግራይ ክልሎች ለሚገኙ አርሶ አደሮች የአትክልትና ፍራፍሬ ዘር ድጋፍ ተደርጓል፡፡
ቢኤኤስኤፍ ከኔዘርላንድ የልማት ድርጅት ጋር ሆርቲ-ላይፍ በተሰኘው ፕሮጀክት በግጭት እና በድርቅ ለተጎዱ በአማራ እና ትግራይ ክልሎች ለሚገኙ 4 ሺህ…
ከ407 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጉምሩክ ኮሚሽን ባደረገው ክትትል ከየካቲት 8 እስከ 14 ቀን 2016 ዓ.ም ከ407 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን አስታወቀ፡፡
ኮሚሽኑ እንዳለው የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹ ፥ 263 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር…
የኢትዮ-ሩሲያ ወዳጅነት በፓርቲ ለፓርቲ ግንኙነትም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘመናትን የተሻገረው የኢትዮጵያና ሩሲያ ወዳጅነት በፓርቲ ለፓርቲ ግንኙነትም ተጠናክሮ እንዲቀጥል ብልጽግና ፓርቲ ጥረት ማድረጉን እንደሚቀጥል የፓርቲው የህዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ምክትል ሀላፊ አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ ገለጹ፡፡…
ከንቲባ አዳነች በዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ፣ኤርትራ፣ ደቡብ ሱዳን እና ሱዳን ዳይሬክተር ጋር መከሩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ፣ኤርትራ፣ ደቡብ ሱዳን እና ሱዳን ዳይሬክተር ኦስማን ዲዮን ጋር ተወያዩ፡፡
በውይይታቸውም ÷በመዲናዋ በዓለም ባንክ የሚደገፉ የልማት ፕሮጀክቶች በጥራትና በፍጥነት ስለሚጠናቀቁበት…
ሀሰተኛ ሊብሬና ታርጋ በማውጣት ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት ያደረሱ እስከ 25 ዓመት በሚደርስ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉሙሩክ ስርዓት ሳይፈጽሙ ሀሰተኛ የተሽከርካሪ ሊብሬና ታርጋ በማወጣት ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት ያደረሱ ግለሰቦች እስከ 25 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ።
የቅጣት ውሳኔውን የወሰነው የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ወንጀል…
አቶ አሕመድ ሺዴ የአፍሪካ ልማት ባንክ ቀጣይነት ያለው ድጋፍ እንዲያደርግ ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ በቀጣይ ለሚተገበሩ ፕሮጀክቶች ጠንካራ ትብብር እና ቀጣይነት ያለው ድጋፍ እንዲያደርግ የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሺዴ ጠየቁ፡፡
አቶ አሕመድ በአፍሪካ ልማት ባንክ የምስራቅ አፍሪካ ሀገሮች ዋና ዳይሬክተር ጆናታን ንዛይኮሬራ…