Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በ45 ሚሊየን ዶላር የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ማሻሻያ ፕሮጀክት ተግባራዊ ሊደረግ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በተመረጡ 10 ከተሞች የኤሌክትሪክ መሰረተ-ልማት መልሶ ግንባታና አቅም ማሻሻያ ፕሮጀክት ቀርፆ ወደ ስራ መግባቱ ተገለፀ፡፡
የፕሮጀክቱ ተግባራዊ መደረግም በዲስትሪቢዩሽን መስመሮች እርጅና ምክንያት…
አቶ እንዳሻው ጣሰው በበጋ ወቅት መደበኛ መስኖ 70 ሺህ ሔክታር መልማቱን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በበጋ ወቅት በመደበኛ መስኖ 450 ሺህ የሚሆኑ አርሶ አደሮችን በማሳተፍ 70 ሺህ ሔክታር በአትክልትና ፍራፍሬ መልማቱን የክልሉ ም/ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ፡፡
በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ ባለው የክልሉ…
ሀገር አቀፍ የፍትሕ ተቋማት የጋራ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር አቀፍ የፍትሕ ተቋማት የጋራ የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ የዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ ይገኛል።
በመድረኩ የፍትሕ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)፣ በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የፍትሕና የህግ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት፣ የክልሎችና…
የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከወላይታ ዞን በምክክሩ የሚሳተፉ ተወካዮችን መረጣ ማካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከወላይታ ዞን በሀገራዊ ምክክሩ የሚሳተፉ የማህብረሰብ ተወካዮችን መረጣ ማካሄድ ጀምሯል፡፡
ኮሚሽኑ በክልሉ 12 ዞኖች ከዚህ በፊት ባሰለጣናቸው ከሁሉም ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች በተወጣጡ ተባባሪ አካላት ታግዞ…
የህዝቡን ሰላምና ልማት ለማስቀጠል በተሰራ ሥራ ውጤት ተገኝቷል – ሌ/ል ጄ/ል መሠለ መሰረት
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝቡን ሰላምና ልማት ለማስቀጠል በተሰራ ሥራ ውጤት ተገኝቷል ሲሉ የምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል መሠለ መሰረት ገለጹ፡፡
ሌተናል ጄኔራል መሰለ መሠረት በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን በመገኘት ከዞኑ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በወቅታዊ ፀጥታ…
በመኖሪያ ቤት የጦር መሳሪያና ገንዘብ ሸሽገው የተገኙ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመኖሪያ ቤት ውስጥ የጦር መሳሪያ እና ገንዘብ ሸሽገው የተገኙ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያካሄደ መሆኑን አዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡
ጠመንጃ፣ ሽጉጥ፣ ጥይት እና ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ በኤግዚቢትነት ተይዟልም ተብሏል፡፡…
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡
ጉባዔው ለሦስት ቀናት የሚካሄድ ሲሆን÷ በቆይታውም የክልሉ መንግሥት የበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ አጋማሽ አፈጻጸም ሪፖርት እንደሚገመገም…
ሕብረተሰቡ ከሐሰት ፕሮፓጋንዳ በመራቅ የሕግ የበላይነት የተረጋገጠበት ክልል ለመገንባት እንዲረባረብ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የተገኘው አንጻራዊ ሰላም የተሟላ እንዲሆን ሁሉም የሕብረተሰብ ክፍል ከሐሰት ፕሮፓጋንዳ ራሱን በማራቅ የሕግ የበላይነት የተረጋገጠበት ክልል ለመገንባት በጋራ እንዲረባረብ ጥሪ ቀረበ፡፡
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ዛሬ በወቅታዊ…
አምባሳደር ታዬ በኢትዮጵያ የዮርዳኖስ እና ኩዌት አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በኢትዮጵያ የዮርዳኖስ እና የኩዌት አምባሳደሮች ጋር ተወያይተዋል።
አምባሳደር ታዬ ÷ኢትዮጵያ ከሁለቱ ሀገራት ጋር ያላትን ዘርፈ ብዙ ግንኙነት አጠናክራ መቀጠል እንደምትፈልግ ተናግረዋል።…
አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በኢትዮጵያ የጅቡቲ አምባሳደር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በኢትዮጵያ የጅቡቲ አምባሳደር አብዲ ማህሙድ ኢቤ ጋር ተወያይተዋል።
በውይይታቸውም÷በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን የሚኒስቴሩ መረጃ ያመላክታል፡፡