Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የሐረሪ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 3ኛ አመት፣ 5ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው የክልል መስተዳድር ምክር ቤት የ2016 በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት የስራ አፈጻፀም ሪፖርት በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ቀርቧል፡፡…

በመዲናዋ የኑሮ ውድነትን በከፍተኛ ሁኔታ የሚቀንሱ ሥራዎች ላይ በትኩረት ይሰራል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እስከ ወረዳ ካሉ አመራሮቻች ጋር ሲካሄድ የቆየው የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ተጠናቅቋል፡፡ በግምገማው ለሥራ እና ለኑሮ ምቹ የሆነች ከተማ ለመገንባት የተጀመሩ ሥራዎች ያሉበት ደረጃ መለየታቸውን የአዲስ አበባ ከተማ…

የአዲስ አበባ ከተማ ም/ቤት የፊታችን ቅዳሜ ጉባዔውን ማካሄድ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባዔውን የፊታችን ቅዳሜ በዓድዋ ድል መታሰቢያ ማካሄድ ይጀምራል፡፡ ጉባዔው በ2016 ዓ.ም የግማሽ ዓመት ሪፖርት እና በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ከተወያየ በኋላ እንደሚያጸድቅ…

አቶ አወል አርባ በክልሉ የተጀመረው የዘር ብዜት ሥራ ተጠናክሮ እንዲቀጥል አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተጀመረው የዘር ብዜት ሥራ ተስፋ ሰጭ በመሆኑ ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አወል አርባ አሳሰቡ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ ከክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በመሆን በዱብቲ ወረዳ እየተከናወነ የሚገኘውን የስንዴ ምርጥ ዘር…

የላይቤሪያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ኤለን ጆንሰን ሰርሊፍ የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የላይቤሪያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ኤለን ጆንሰን ሰርሊፍ የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ፡፡ በጉብኝታቸው ወቅትም የዓድዋ ድል የአፍሪካውያን ሁሉ ድል እና ኩራት መሆኑን ገልጸዋል፡፡ የዓድዋ ድል መታሰቢያውን በመጎብኘታቸው መደሰታቸውን ገልጸውሥራውንም…

የህጻናት የተመጣጠነ ምግብ ዕጥረትን ለመፍታት የሚደረገውን ጥረት የሚያግዝ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወርልድ ቪዥን ኢንተርናሽናል የህጻናት የተመጣጠነ ምግብ ዕጥረት ችግርን ለመፍታት የሚደረገውን ጥረት የሚያግዝ የሶስት ዓመት ፕሮጀክት ይፋ አደረገ። "የሕፃናት ርሀብና ያልተመጣጠነ ምግብ ዕጥረት በቃ" በሚል መርህ በአፍሪካ 27 ሀገሮች የሚተገበረው…

የሸገር ከተማ አሥተዳደር ለ27 ትምህርት ቤቶች ኮምፒተሮችን አሰራጨ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሸገር ከተማ አሥተዳደር ለ27 የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ 125 ኮምፒተሮች ማሰራጨቱን አስታወቀ፡፡ ድጋፉ የግብዓት እጥረትን ለማቃለል እና የዲጂታል ቤተ-መጽሐፍትን ለማጎልበት ያለመ መሆኑን የሸገር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት…

ወ/ሮ ሙፈሪሃት የሥራ ዕድል ለመፍጠር የመዳረሻ ሀገራትን የማስፋት ሥራ መጠናከሩን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ሀገራት ምቹ የሥራ ዕድል ለመፍጠር የመዳረሻ ሀገራትን የማስፋት ጥረታችንን አጠናክረን ቀጥለናል ሲሉ የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ፡፡ ወ/ሮ ሙፈሪሃት ከኳታር የሥራ ሚኒስትር አሊ ቢን ሳሚክ አል ማሪ (ዶ/ር) ጋር በዶሃ…

ከሕገ-ወጥ የገንዘብ ምንዛሪና ክምችት ጋር በተያያዘ 23 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሕገ-ወጥ የገንዘብ ምንዛሪ እና ክምችት ጋር በተያያዘ በአዲስ አበባ በተለያዩ ክፍለ ከተሞች ባከናወነው ሥራ 23 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ከተጠርጣሪዎቹ በተጨማሪ ከ3 ሚሊየን ብር በላይ እና…

ዐቃቤ ሕግ በሽብር ወንጀል የተከሰሱ 23 ግለሰቦች ክርክር በቪዲዮ ኮንፈረንስ እንዲካሄድ ጠየቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ዐቃቤ ሕግ በሽብር ወንጀል የተከሰሱት እነ ወንደሰን አሰፋን (ዶ/ር) ጨምሮ 23 ተከሳሾች በአካል ሳይቀርቡ ባሉበት ማረሚያ ቤት ሆነው ክርክራችንውን በቪዲዮ ኮንፈረንስ እንዲያደርጉ ጠየቀ። የፍትሕ ሚኒስቴር የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ…