Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ከዩኤንዲፒ ረዳት ዋና ፀሃፊና የአፍሪካ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴከተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም (ዩኤንዲፒ) ረዳት ዋና ፀሃፊ እና የአፍሪካ ዳይሬክተር አሁና ኤዚያኮንዋ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ የተለያዩ የልማት ጉዳዮች ላይ መምከራቸው…

 አምባሳደር ምስጋኑ ከደቡብ ኮሪያ የፖለቲካ ጉዳዮች ምክትል ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከደቡብ ኮሪያ የፖለቲካ ጉዳዮች ምክትል ሚኒስትር ቹንግ ቢዩንግ ዎን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው በመጪው ሰኔ ወር ለመጀመሪያ ጊዜ በሚካሄደው የኮሪያ-አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ዙሪያ እንዲሁም…

አምባሳደር ፀጋአብ ኢትዮጵያ ከኦስትሪያ ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት ከኦስትሪያ ጋር የሁለትዮሽ እና የባለብዙ ወገን ግንኙነትን የበለጠ ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኑን አምባሳደር ፀጋአብ ክበበው ገለጹ፡፡ አምባሳደር ፀጋአብ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለኦስትሪያ ፕሬዚዳንት አሌክሳንደር ቫን ደር ቤለን…

ኢትዮጵያና ኬንያ በተለያዩ መስኮች በትብብር ለመስራት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ኬንያ ፖለቲካና ደህንነትን ጨምሮ በተለያዩ ዘርፎች መስራት የሚያስችላቸውን የጋራ መግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ እና የኬንያ የውጭ ጉዳይ እና የዳያስፖራ ጉዳዮች የካቢኔ ፀሐፊ…

በአማራ ክልል በተደረገው የሕግ ማስከበር ሥራ የተደቀነውን አደጋ መከላከል ተችሏል – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልልን የፀጥታ ችግር ከመሰረቱ ለመፍታት የሀገር መከላከያ ሰራዊት በወሰደውና እየወሰደ በሚገኘው የሕግ ማስከበር ሥራ የተደቀነውን አደጋ መከላከል ተችሏል ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡ የክልሉ ምክር ቤት 6ኛ ዙር 3ኛ…

ኮርፖሬሽኑ የብሪክስ ሀገራትን እምቅ የኢንቨስትመንት አቅም በሚገባ ለመጠቀም በትኩረት ይሰራል – አቶ አክሊሉ ታደሰ

አዲስ አበባ፣ የካቲት13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ አክሊሉ ታደሰ ከግሎባል ኢንዲያ ቢዝነስ ፎረም ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ አቶ አክሊሉ ÷ኮርፖሬሽኑ አሁን ላይ ከህንድ ፣ ከሩሲያ፣ ከቻይናና ከብራዚል ባለሃብቶች፣ ኤምባሲዎችና…

ኢትዮጵያ እና ኦስትሪያ በማዕድን ዘርፍ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኦስትሪያ ማዕድን ፍለጋን ጨምሮ ተያያዥ በሆኑ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ፡፡ የማዕድን ሚኒስትር ሃብታሙ ተገኝ (ኢ/ር ) በኢትዮጵያ የኦስትሪያ አምባሳደር ሲሞን ኬናፕ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ሁለቱ…

በክልሉ የበልግ ስራ የአመራር የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል ''የኩታ ገጠም እርሻ በማስፋት የቤተሰብ ብልጽግና እናረጋግጣለን'' በሚል መሪ ቃል የበልግ ስራ የአመራር የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ እና የብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ሃላፊ…

ኮሚሽኑ በኦሮሚያ ክልል በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት የሚሳተፉ ተወካዮችን እያስመረጠ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በኦሮሚያ ክልል በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ላይ የሚሳተፉ ተወካዮችን ከዛሬ ጀምሮ ከየማኅበረሰቡ እንዲመረጡ እያደረገ ነው፡፡ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የተወካዮች መረጣም 600 የሚጠጉ ከምሥራቅ ሸዋ ዞን…

ኢትዮጵያና ዮርዳኖስ በቱሪዝም ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ከዮርዳኖስ ቱሪዝም ሚኒስትር መክራም ሙስጠፋ ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ናሲሴ÷ኢትዮጵያና ዮርዳኖስ በታሪክ፣ በባሕልና ሃይማኖት የተሳሰሩ ሀገራት መሆናቸውን አአውስተዋል፡፡ ሀገራቱ የጋራ የቱሪዝም…