Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት 3ኛ የስራ ዘመን 5ኛ መደበኛ ጉባኤውን በጋምቤላ ከተማ ማካሄድ ጀምሯል። ጉባኤው በሚኖረው የሁለት ቀናት ቆይታ የክልሉን የ2016 የግማሽ ዓመት የልማትና መልካም አስተዳደር እቅድ፣ የጠቅላይ ፍርድ ቤትና የዋና ኦዲተር…

የዮርዳኖስ ቱሪዝም ሚኒስትር ለሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዮርዳኖስ ቱሪዝም ሚኒስትር መክራም ሙስጠፋ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ሚኒስትሩ እና ልዑካቸው አዲስ አበባ ሲገቡ የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ ሚኒስትሩ ለሁለት ቀናት በሚኖራቸው…

አንጋፋው ድምፃዊ ጌታቸው ካሳ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንጋፋው ድምፃዊ ጌታቸው ካሳ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። ድምፃዊው ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ማረፉ ተገልጿል ። ድምጻዊ ጌታቸው ካሳ ኢትዮጵያን አትንኳት፣ መሰናበቴ ነው፣ እኔ እወድሻለሁ፣ እንደሐገር አይሆንም፣ አዲስ አበባ፣…

የተሃድሶ ስልጠና የወሰዱ የቀድሞ የአማራ ልዩ ሃይል አባላት ምረቃ ሥነ-ሥርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል መንግስት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተቀብለው የተሃድሶ ስልጠና የወሰዱ የቀድሞ የአማራ ልዩ ሃይል አባላት ምረቃ ሥነ-ሥርዓት ተካሄደ፡፡ በምረቃ ሥነ-ስርዓቱ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ፣ በም/ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ…

የጋራ ግብረ ኃይሉ የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤን አስመልክቶ የማጠቃለያ ግምገማ አካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል 37ኛው የመሪዎች ጉባኤ እና 44ኛው የአፍሪካ ህብረት የሥራ አስፈፃሚዎች ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤን አስመልክቶ የማጠቃለያ ግምገማ አካሂዷል፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል…

የከተሞች የመንግስት ተቋማት ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 9ኛው የከተሞች የመንግስት ተቋማት ጉባኤ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ሶዶ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባኤው የ2016 ዓ.ም የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም  ግምገማ ተካሂዷል፡፡ የከተማና መሰረተ…

ዛሬም ወደፊትም ኢትዮጵያ በመሥዋዕትነት ፀንታ ትኖራለች – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬም ወደፊትም ኢትዮጵያ በመሥዋዕትነት ፀንታ ትኖራለች ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ አገልግሎቱ 87ኛውን የየካቲት 12 ሰማዕታት መታሰቢያ ቀን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ እንደገለጸው÷ ኢትዮጵያ በጋራ ተጋድሎ ዳር ድንበሯንና…

አዲስ አበባ ሁልጊዜም ፈጣን እንቅስቃሴ የሚስተዋልባት ከተማ ናት – ዓለም አቀፍ ጋዜጠኞች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ሁልጊዜም ፈጣን እንቅስቃሴ የሚስተዋልባት ከተማ ናት ሲሉ የተለያዩ ሀገራት ዓለም አቀፍ ጋዜጠኞች ገለጹ፡፡ ለ37ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ለመሳተፍ በመዲናዋ ቆይታ ያደረጉ የተለያዩ ሀገራት ጋዜጠኞች ለፋና ብሮድካስቲንግ…

ኢትዮ ቴሌኮም ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን በማድረግ ሂደት የመሪነቱን ሚና እየተወጣ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን በማድረግ ሂደት ውስጥ የመሪነቱን ሚና እየተወጣ መሆኑን የኩባንያው ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ አስታወቁ፡፡ ኩባንያው ተቋማት ውጤታማ እንዲሆኑ፣ አገልግሎታቸውን በፍጥነት ተደራሽ እንዲያደርጉና…

የትዳር አጋሩን የገደለው ግለሰብ በ21 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “ከሌላ ወንድ ጋር ግንኙነት አለሽ” በሚል በቅናት ተነሳስቶ የትዳር አጋሩን ሕይዎት ያጠፋው ግለሰብ በ21 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ፡፡ የቅጣት ውሳኔው የተላለፈበት ስሜነህ ግርማ በለጠ ሕዳር 25 ቀን 2015 ዓ.ም ከምሽቱ በግምት 2፡20 በጉለሌ…