Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የትዳር አጋሩን የገደለው ግለሰብ በ21 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “ከሌላ ወንድ ጋር ግንኙነት አለሽ” በሚል በቅናት ተነሳስቶ የትዳር አጋሩን ሕይዎት ያጠፋው ግለሰብ በ21 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ፡፡ የቅጣት ውሳኔው የተላለፈበት ስሜነህ ግርማ በለጠ ሕዳር 25 ቀን 2015 ዓ.ም ከምሽቱ በግምት 2፡20 በጉለሌ…

የአማራ ክልል የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት ችግርን ለመፍታት እየሰራ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት ላይ ያጋጠመውን ችግር ለመቅረፍ እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው ባለፈው የምርት ዘመን የተፈጠረውን እጥረት በመቅረፍ በወቅቱ የአፈር ማዳበሪያ ለማቅረብ የሚያስችል የግምገማ መድረክ…

በአማራ ክልል የተገኘውን አንጻራዊ ሰላም ወደ ተሟላ ሰላም ለመቀየር ሕዝቡ የድርሻውን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል አሁን የተገኘውን አንጻራዊ ሰላም ወደ ተሟላ ሰላም ለመቀየር ሁሉም የክልሉ ሕዝብ የድርሻውን መወጣቱን አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ ቀረበ፡፡ የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ባወጣው መግለጫ÷ ዘላቂ ሰላም እንዲረጋገጥ ግጭቶች…

በሙስና ወንጀል የተከሰሰው የፍርድ ቤት ዳኛ ጉዳዩን በማረሚያ ቤት ሆኖ እንዲከታተል ታዘዘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በከባድ ማታለል የሙስና ወንጀል የተከሰሰው የአዲስ አበባ ከተማ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት ዳኛና የኢንስፔክሽ ኃላፊ የነበረው ተስፋዬ ደረጄ የዋስትና ጥያቄው ውድቅ ተደርጎ በማረሚያ ቤት ሆኖ እንዲከታተል የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ዩኒቨርሲቲ ጋር ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ሙዌኔ ዲቱ ዩኒቨርሲቲ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) እና የሙዌኔ ዲቱ…

የውጭ ሀገራት ገንዘብ በማተምና ማዕድናትን በመያዝ ወንጀል የተከሰሱ የውጭ ሀገር ዜጎች እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ሀገራት ገንዘብ በማተምና የተለያዩ ማዕድናትን በመያዝ ወንጀል የተከሰሱ የውጭ ሀገር ዜጎች እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ፡፡ ብይኑን የሰጠው የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ልደታ ምድብ 8ኛ የገቢዎችና ጉምሩክ ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው። 1ኛ…

ከህዝብ ጥያቄ አንጻር አሁንም በርካታ ስራዎች አሉብን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሰባት ወራት በርካታ ያሳካናቸው እና ውጤታማ የሆኑ ስራዎች የተሰሩ ቢሆንም ከህዝብ ጥያቄ አንጻር አሁንም በርካታ ክፍተቶች እና ርብርብን የሚጠይቁ ስራዎች አሉብን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ፡፡…

የድርሻ ገበያ እና ልውውጥ መጀመር ኢትዮጵያ የእድገት ትልሟ እውን እንዲሆን አዳዲስ ካፒታል በመሳብ ጨዋታ ቀያሪ ይሆናል- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የድርሻ ገበያ እና ልውውጥ (ስቶክ ማርኬት ኤንድ ኤክስቼንጅ) መጀመር ኢትዮጵያ የእድገት ትልሟ እውን እንዲሆን አዳዲስ ካፒታል በመሳብ ጨዋታ ቀያሪ ይሆናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ። የኢትዮጵያ…

ኢትዮጵያ ጉባኤውን በማሰናዳት ብሔራዊ ጥቅሟን ለማስከበር ሰርታለች – አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ 37ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤን በማሰናዳት ብሔራዊ ጥቅሟን ለማስከበር ሰርታለች ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ተናገሩ፡፡ በጉባኤው ዙሪያ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ እና አምባሳደር…

የ2ኛው የመካከለኛ ዘመን የልማትና ኢንቨስትመንት ዕቅድን ለማዳበር ያለመ ግምገማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስቴር በረቂቅ ደረጃ የተዘጋጀውን የሁለተኛው የመካከለኛ ዘመን (የ2016-2018) የልማት እና ኢንቨስትመንት ዕቅድን ይበልጥ ለማዳበር ያለመ ግምገማ አካሄደ፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር)…