Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የአርብቶ አደሩን ኑሮ ለማሻሻል የባለድርሻ አካላት ተሳትፎ እንዲጠናከር ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የአርብቶ አደሩን ኑሮ ለማሻሻል በሚደረገው ርብርብ የባለድርሻ አካላት ተሳትፎ ሊጠናከር እንደሚገባ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ገለፁ። “አርብቶ አደርነት የምሥራቅ አፍሪካ ኅብር ቀለም” በሚል መሪ ሐሳብ…

በመዲናዋ ክልከላ በተደረገባቸው መንገዶች ላይ በሚንቀሳቀሱ አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ክልከላ በተደረገባቸው መንገዶች ላይ ሕጉን ጥሰው በሚንቀሳቀሱ አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን ገለጸ። ከሰሞኑ ከቦሌ ዓለም ዓቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ እስከ ፓርላማ ድረስ ያለው መንገድ ለሞተር ሳይክል…

ለ2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን የቱሪስት መስህቦችን ለማስጎብኘት ዝግጅት ማድረጉን የአማራ ክልል ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ለሚኖሩ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን በአማራ ክልል የሚገኙ የቱሪስት መዳረሻዎችን ለማስጎብኘት ዝግጅት ማድረጉን የክልሉ ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ ጣሂር መሃመድ እንደገለጹት÷ በውጭ የሚኖሩ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን…

የጨጓራ ሕመም

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጨጓራ ሕመም ከተለመደው የጨጓራ አሲድ መጠን በላይ መከሰትን ተከትሎ ከሚመጣው ከምግብ በኋላ ምቾት ማጣት ስሜት ውጪ እንደመነሻውና የእድሜ ደረጃ የተለያዩ መገለጫዎች አሉት፡፡ የጉበት፣ የጨጓራ እና የአንጀት ሕክምና ስፒሻሊስት ፕሮፌሰር አባተ በኒ…

የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ የማቋቋም ሂደት ካናዳ በምትደግፍበት ሁኔታ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ የማቋቋም ሂደት ካናዳ መደገፍ በምትችልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡ የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ በካናዳ የዓለምአቀፍ ጉዳዮች የሴቶች የሠላም እና ደኅንነት አምባሳደር ከሆኑት ጃኮሊን ኦ ኔል…

የምርቶችን ዓለም አቀፍ ጥራት ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት አግዛለሁ- ዓለም ባንክ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የምርቶችን ዓለም አቀፍ ጥራት ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት በቴክኖሎጂ እና በሰው ኃይል እንደሚደግፍ ዓለም ባንክ አስታወቀ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረመስቀል ጫላ በዓለም ባንክ የኢትዮጵያን ጨምሮ የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት…

ማኅበሩ በሰሜኑ ጦርነት ለተጎዱ ጤና ተቋማት 16 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ጤና አጠባበቅ ማሕበር በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት ለደረሰባቸው ጤና ተቋማት 16 ሚሊየን ብር የሚያወጡ የሕክምና ቁሣቁስ ድጋፍ አደረገ። የማኅበሩ ዳሬክተር ዓለማየሁ መኮንን÷ በሰሜን እና በደቡብ ወሎ ዞኖች ለሚገኙ 10 ወረዳዎች ድጋፉ መደረጉን…

በንፋስ ስልክ ቀለም ፋብሪካ ላይ ተከስቶ የነበረው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 በንፋስ ስልክ ቀለም ፋብሪካ ላይ ተከስቶ የነበረው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ውሏል፡፡ የአዲስ አበባ የእሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን እንዳስታወቀው÷ዛሬ ከቀኑ 8 ሰዓት አካባቢ…

የኢትዮጵያና የጀርመን ግንኙነትን የበለጠ ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና የጀርመን ግንኙነትን የበለጠ ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ተካሄደ። የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ ሐሳባቸውን ያጋሩት በጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት የፖለቲካ ጉዳዮች ዋና ዳይሬክተር እና የሊቢያ…

በጅማ ከተማ በደረሰ የእሳት አደጋ የ2 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ጅማ ከተማ ዛሬ ረፋድ ላይ 4:00 ሰዓት ገደማ በደረሰ የእሳት አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ። በከተማው ቦሬ በተባለ አካባቢ በደረሰ የእሳት አደጋ ህይወታቸው ካለፈው ሁለት ሰዎች በተጨማሪ ሁለት…