Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ፌዴራል ፖሊስ ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ከፍተኛ አመራሮች ከኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ እና ከሌሎች የኮሚሽኑ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ውይይት አካሂደዋል። ኮሚሽኑ ከተቋቋመ ጊዜ ጀምሮ በተለያዩ ክልሎች ተንቀሳቅሰው የተሳካ…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ95 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር ተሸፈነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው የበጋ ወቅት በመደበኛ መስኖ ከ93 ሺህ እንዲሁም በበጋ ስንዴ ልማት ከ2 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር መሸፈኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡ የግብርና ዘርፍ የ6 ወራት አፈጻጸም የምክክር መድረክ በዱራሜ ከተማ…

የአማራ ክልል የማዕድን ሃብት ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር በትብብር ተጠንቶ ርክክብ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ማዕድን ቢሮ ከጎንደር ፣ ባሕር ዳር፣ ደብረ ብርሃን፣ ወሎ እና ወልድያ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመተባበር የክልሉን የማዕድን ሃብት አስጠንቶ ርክክብ ተካሂዷል። የአማራ ክልል 80 በመቶ የቆዳ ስፋቱ የማዕድን ጥናት ያልተደረገለት መሆኑን…

በሙስና ወንጀል የተጠረጠረ የፍርድ ቤት ዳኛ በቁጥጥር ስር ውሎ ፍርድ ቤት ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሙስና የወንጀል ድርጊት በመፈጸም ተጠርጥሮ በፖሊስ ቁጥጥር ስር የሚገኝ የአዲስ አበባ ከተማ ፍርድ ቤት ዳኛ ፍርድ ቤት ቀረበ። ተጠርጣሪው የአዲስ አበባ ፍርድ ቤት ዳኛ የሆነው ተስፋዬ ደረጄ በወንጀል የተከሰሰ ግለሰብን ነጻ አደርግሃለው በማለት…

የኦሮሚያ ክልል የስድስት ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ አጋማሽ የተከናወኑ የዕቅድ አፈፃፀም ተግባራትን የሚገመግም መድረክ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል። የክልሉ መንግስት የልማት…

47ኛው የአፍሪካ ሕብረት የቋሚ ተወካዮች ኮሚቴ ስብሰባ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 47ኛው የአፍሪካ ሕብረት የቋሚ ተወካዮች ኮሚቴ ስብስባ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። በስብሰባው ላይ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋቂ ማህማትና የሕብረቱ አመራሮች፣ የኮሚቴው ሰብሳቢ እና የሕብረቱ አባል ሀገራት አምባሳደሮች እየተሳተፉ…

በጋምቤላ ክልል የኢንዱስትሪ አምራቾች ምቹ ሁኔታ እንዲያገኙ በትኩረት ይሰራል – አቶ ኡሞድ ኡጅሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ያሉ የኢንዱስትሪ አምራቾች ምቹ ሁኔታ እንዲያገኙ በትኩረት እንሰራለን ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ገለጹ፡፡ በአምራች ኢንዱስትሪ ፖሊሲ ላይ ከሚመለከታቸው ከፍተኛ አመራሮች ጋር በጋምቤላ ከተማ ምክክር እየተካሄደ ነው፡፡…

ከ287 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ287 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ከታሕሳስ 26 እስከ ጥር 2 ቀን 2016 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ነው 140 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር የገቢ እና 146 ነጥብ 3…

በኦሮሚያ ክልል ከ22 ሚሊየን በላይ የአዲሱ ሥርዓተ-ትምህርት መማሪያ መጽሐፍ ተሰራጨ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል እስካሁን ከ22 ሚሊየን በላይ የአዲሱ ሥርዓተ-ትምህረት መማሪያ መጽሐፍ መሰራጨቱን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ የክልሉ ትምህር ቢሮ የእቅድ ዝግጅትና ክትትል ግምገማ ዳይሬክተር አቶ ሀሰን እድሪስ÷ በክልሉ የትምህርት ጥራትን…

ኮሚሽኑ በአሜሪካና ካናዳ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአሜሪካ እና ካናዳ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር በበይነ መረብ ተወያይቷል፡፡ በውይይቱም በተለያዩ የዓለማችን አካባቢዎች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሀገራዊ ምክክሩ…