Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ለሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን የተለያዩ ዝግጅቶች መሰናዳታቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ለሚኖሩ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን የቀረበውን ጥሪ ተቀብለው ወደ ሀገራቸው ለሚመጡ ወገኖች አምስት ዋና ዋና ዝግጅቶች መሰናዳታቸው ተገለፀ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ያቀረቡትን ጥሪ ተከትሎ በተለያዩ ሀገሮች የሚኖሩ…

በባሕር በር ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታዎች ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት በጅማ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሕር በር ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታዎች ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት በጅማ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ ኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ የተፈራረሙት ሥምምነት ለቀጣናዊ ሰላምና ትስስር እንዲሁም ልማት ጉልህ ፋይዳ እንዳለው የሚገልፁ ጥናቶች ቀርበው…

የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉን ለመደገፍ የጥናትና ምርምር ተቋማት የበኩላቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉን ለመደገፍ የጥናትና ምርምር ተቋማት የበኩላቸውን እንዲወጡ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ጥላሁን ከበደ ጠየቁ፡፡ በአዲሱ የኢንዱስትሪ ልማት ፖሊሲ እና በተኪ ምርት ስትራቴጂ ዙሪያ ግንዛቤ ለመፍጠር የተዘጋጀ…

የአሸዋ ቴክኖሎጂ ምርት ‘‘ነሀቢ’’ የተሰኘ መተግበሪያ በይፋ ስራ አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸዋ ቴክኖሎጂ ምርት ‘‘ነሀቢ’’ የተሰኘ መተግበሪያውን ዛሬ በይፋ ስራ አስጀምሯል። በ2030 ቀዳሚ የቴክኖሎጂ ተቋም ለመሆን እየሰራ እንደሚገኝ የሚገልጸው አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አ.ማ፤ ከዚህ ቀደም የተለያዩ ቴክኖሎጂዎችን ለህዝብ አቅርቧል፡፡…

ኮርፖሬሽኑ ከ11 የሀገር ውስጥና የውጭ ባለሃብቶች ጋር ለመስራት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከ11 የሀገር ውስጥና የውጭ ባለሃብቶች ጋር ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱን የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ እና ባለሀብቶች ተፈራርመዋል።…

የወንጪ ደንዲ ኢኮ ቱሪዝም ፕሮጀክት በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚጠቀስ የቱሪዝም ልማት ነው – አብርሃም በላይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወንጪ ደንዲ ኢኮ ቱሪዝም ፕሮጀክት በሀገር አቀፍ ደረጃ ማሳያ ተደርጎ የተገነባ የቱሪዝም ልማት መሆኑን የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ገለጹ። ሚኒስትሩ ፕሮጀክቱን አስመልክተው በሰጡት ማብራሪያ÷ መንግስት ያሉንን ሃብቶች ለቱሪዝም ዘርፉ…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከ4 ሺህ ቶን በላይ ቡና ለማዕከላዊ ገበያ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ባለፉት ስድስት ወራት ከ4 ሺህ ቶን በላይ የታጠበና ያልታጠበ ቡና ለማዕከላዊ ገበያ ማቅረቡን የክልሉ ቡናና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን አስታውቋል፡፡ የባለስልጣኑ ም/ዋና ዳይሬክተር አማኑኤል ብሩ÷ ያረጁና ምርት የማይሰጡ የቡና…

ትምህርት ሚኒስቴር ከደቡብ ኮሪያ ጋር በትምህርት ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር ከደቡብ ኮሪያ ጊዮንግሳንግቡክ-ዶ ትምህርት ቢሮ ጋር በትምህርት መረጃ ልውውጥና ትብብር ዙሪያ በጋራ ለመስራት የሚያስችል የትብብር መግባቢያ ሰነድ ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱን የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ አየለች እሸቴ…

የቱሪስት መስህቦችን ለ2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ለማስጎብኘት ዝግጅት ማድረጉን የአፋር ክልል ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል የሚገኙ የቱሪስት መስህቦችን በውጭ ለሚኖሩ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ለማስጎብኘት ዝግጅት ማድረጉን የክልሉ ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ አሕመድ አብዱልቃድር ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ በአፋር ክልል…

በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ17 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ዋጋ ያለው ሥራ ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሥድስት ወራት በሀገር አቀፍ ደረጃ በበጎ ፈቃደኛ ወጣቶች 17 ቢሊየን 598 ሚሊየን 796 ሺህ 561 ብር ዋጋ ያለው ሥራ መከናወኑን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በተካሄደው የክረምት እና የበጋ ወቅት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት…