Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ሳምንት ዓውደ ርዕይ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ሳምንት ዓውደ ርዕይ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት በሳይንስ ሙዚየም እየተካሄደ ነው።
በመክፈቻ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ የቀድሞ የኢፌዴሪ…
በቻይና የደኅንነት ጥበቃ ስልጠና ወስደው ለተመለሉ ፖሊስ ኦፊሰሮች አቀባበል ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና በሕዝብ ደኅንነት ዩኒቨርሲቲ የቪአይፒ ደኅንነት ጥበቃ ስልጠና ወስደው ለተመለሱ 72 የፖሊስ ኦፊሰሮች በኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል ተደርጓል፡፡
የፌዴራል ፖሊስ ጀኔራል ኮሚሽነር ደመላሽ ገብረሚካኤል÷ ስልጠናው ቀደም ሲል…
በትግራይ ክልል በሁለት ቢሊየን ብር ወጪ የኤሌክትሪክ ኃይል ማሻሻያ ፕሮጀክት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በትግራይ ክልል በሁለት ቢሊየን ብር ወጪ የኤሌክትሪክ ኃይል ማሻሻያ ፕሮጀክት እያካሄደ መሆኑን አስታወቀ።
በክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር የኤሌክትሪክ አገልግሎት ኮሙኒኬሽን ኃላፊ አቶ ግርማይ ግደይ እንደገለጹት÷ በፕሮጀክቱ…
የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ለትግራይ ክልል የ5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በትግራይ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚሆን የ5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡
የገቢዎች ሚኒስትር ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ፣ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ…
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከ34 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት መገኘቱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ2015/2016 የምርት ዘመን ከለማው መሬት ከ34 ሚሊየን በላይ ኩንታል ምርት መገኘቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለጸ፡፡
በክልሉ ግብርና ቢሮ የኤክስቴንሽን እና ግብዓት ዘርፍ ምክትል ሃላፊ አቶ አጥናፉ ባቡር እንዳሉት÷በክልሉ…
አቶ ሙስጠፌ መሃመድ በቀብሪደሀር ከተማ የአስፋልት መንገዶችን አስመረቁ
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ በቆራሃይ ዞን ቀሪደሀር ከተማ የተከወናወኑ የአስፋልት መንገዶችን አስመርቀዋል፡፡
በርዕሰ መስተዳድሩ የሚመራ የክልሉ መንግሥት ከፍተኛ አመራር በከተማዋ የተገነቡ የ2 ነጥብ 53 ኪ.ሜ. አስፋልት መንገዶችን…
ከንቲባ አዳነች ከብሉምበርግ ፊላንትሮፒ የትራፊክ አደጋ ጉዳት ዘርፍ ኃላፊ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከብሉምበርግ ፊላንትሮፒ የትራፊክ አደጋ ጉዳት ዘርፍ ኃላፊ ሚስ ኬሊ ላርስን እና አብረዋቸው ከሚሰሩት የወርልድ ሪሶርስ ኢንስቲትዩት እና የጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርስቲ የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል።…
የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት ኢትዮጵያና ሶማሊላንድ የፈረሙትን የመግባቢያ ያለልዩነት እንደሚደግፍ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና በሶማሊላንድ መካከል የተፈረመውን የመግባቢያ ሰነድ ያለ ልዩነት እንደሚደግፍ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አስታወቀ።
የጋራ ምክር ቤቱ ዛሬ ባወጣው መግለጫ፤ የተፈረመውን የመግባቢያ ሰነድ በተመለከተ፣…
ለአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ መረጋገጥ ሕብረተሰቡ የነቃ ተሳትፎ እንዲያደርግ መርማሪ ቦርዱ አሳሰበ
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልልን ሰላምና ጸጥታ ለማረጋገጥ የሕብረተሰቡ የተቀናጀ ተሳትፎ ወሳኝ ሚና እንዳለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀም መርማሪ ቦርድ አመላክቷል።
ቦርዱ ይህንን የገለፀው፥ ከክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ፣ ከባህርዳር የኮማንድ ፖስት…
ለሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን የተለያዩ ዝግጅቶች መሰናዳታቸው ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ለሚኖሩ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን የቀረበውን ጥሪ ተቀብለው ወደ ሀገራቸው ለሚመጡ ወገኖች አምስት ዋና ዋና ዝግጅቶች መሰናዳታቸው ተገለፀ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ያቀረቡትን ጥሪ ተከትሎ በተለያዩ ሀገሮች የሚኖሩ…