Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ17 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ዋጋ ያለው ሥራ ተከናወነ
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሥድስት ወራት በሀገር አቀፍ ደረጃ በበጎ ፈቃደኛ ወጣቶች 17 ቢሊየን 598 ሚሊየን 796 ሺህ 561 ብር ዋጋ ያለው ሥራ መከናወኑን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በተካሄደው የክረምት እና የበጋ ወቅት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት…
በዘላቂነት የግንባታ ግብዓት ገበያውን ለማረጋጋት የአምራቹን ዘርፍ ማበረታታት እንደሚገባ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮንስትራክሽን ግብዓቶች አንፃራዊ የገበያ መረጋጋትን ዘላቂ ለማድረግ የኃይል አቅርቦት ችግርን መፍታት እና የሀገር ውስጥ አምራቹን ዘርፍ ማበረታታት እንደሚያስፈልግ ተመላከተ፡፡
የኮንስትራክሽን ዋና ዋና ግብዓት ገበያ አንፃራዊ ለውጥና…
ሀገር አቀፍ የጤናማ እናትነት ወር ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ18ኛ ጊዜ የሚከበረው የጤናማ እናትነት ወር ዛሬ መጀመሩን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት÷ ወሩ የሚከበረው “ፍትሐዊነት፣ ተደራሽነት እና ጥራት ያለውን የቅድመ ወሊድ…
አቶ ሙስጠፌ በደገሀቡር ከተማ በግንባታ ላይ ያሉ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ በጀረር ዞን ደገሀቡር ከተማ አስተዳደር እየተካሄዱ የሚገኙ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች የሥራ ሂደት ተመልክተዋል።
በጉብኝታቸውም ግንባታቸው እየተከናወኑ የሚገኙ 4 ነጥብ 1 ኪሎ ሜትር የሚሸፍኑ የመንገድ…
የአማራ ክልል የሠላም ሁኔታ መሻሻል የመልካም አሥተዳደር ጥያቄዎችን ለመመለስ ዕድል መፍጠሩ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ እየተሻሻለ የመጣው የሠላም ሁኔታ የልማትና የመልካም አሥተዳደር ጥያቄዎችን ለመመለስ ዕድል መፍጠሩን በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ ይርጋ ሲሳይ ገለጹ።
የአማራ ክልልና የደሴ ከተማ አሥተዳደር…
ኢትዮጵያና ሶማሊላንድ የደረሱበት ሥምምነት የጋራ ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ በር ይከፍታል – ቲቦር ናዥ
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያና ሶማሊላንድ የደረሱበት ሥምምነት ዘመን ተሻጋሪ ግንኙነት በመመሥረት የጋራ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ በር የሚከፍት መሆኑን በኢትዮጵያ የቀድሞ የአሜሪካ አምባሳደር ቲቦር ናዥ ተናገሩ።
አምባሳደር ቲቦር ናዥ ከሶማሊላንድ ክሮኒክል ጋር ባደረጉት ቃለ…
የባሕር በር ስምምነቱ የሚደገፍ ሀገራዊ አጀንዳ ነው – የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከሶማሊ ላንድ ጋር ያደረገችው የባሕር በር ስምምነት በቅንነት የሚወሰድ ሀገራዊ አጀንዳ በመሆኑ ለተግባራዊነቱ ድጋፍ እንደሚያደርጉ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት አስታወቁ፡፡
የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በወቅታዊ…
በውኃ አካላት ላይ የሚቲዎሮሎጂ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ዝግጅት እየተደረገ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደብን ጨምሮ በውኃ አካላት ላይ የማሪን ቴክኖሎጂን በመጠቀም የአየር ትንበያ አገልግሎት መስጠት የሚያስችለውን ዝግጅት እያደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ሚትዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ።
የኢትዮጵያ ሚትዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ፈጠነ ተሾመ…
የወንጀል ድርጊቶችን ካሉበት ሆነው ለፖሊስ የሚያደርሱበት መተግበሪያ ሥራ ሊጀምር ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወንጀል ድርጊቶችን ዜጎች ካሉበት ሆነው ለፖሊስ የሚያደርሱበት የሞባይል መተግበሪያ በቅርቡ በአዲስ አበባ ሥራ እንደሚጀምር የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገብረሚካኤል አስታወቁ፡፡
ፌዴራል ፖሊስ ከለውጡ በኋላ የሀገርንና የዜጎችን…
የሶማሌ ክልል የተማሪዎች ምዘና ፈተና መስጠት ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የ2016 የትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች አጋዥ የትምርት ድጋፍ ለመስጠት የተዘጋጀ የተማሪዎች ምዘና ፈተና ዛሬ በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ መሰጠት ጀምሯል።
የምዘና ፈተናው የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን…