Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

አምባሳደር ምስጋኑ ከተመድ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ሀና ቴቴ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጣና እንቅስቃሴ፣ በወቅታዊ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ…

“ዲፕሎማሲያችን ለብሔራዊ ጥቅማችን” ዓውደ-ርዕይ ነገ በይፋ ይከፈታል

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ዲፕሎማሲ ለብሔራዊ ጥቅማችን" በሚል የሚካሄደው የዲፕሎማሲ ሣምንት ዓውደ-ርዕይ በነገው ዕለት በይፋ እንደሚከፈት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም (ዶ/ር) ዓውደ ርዕዩን አስመልክቶ በሰጡት ማብራሪያ፤…

ግለሰብ አግተው በገመድ በማሰር ቤተሰብ 300 ሺህ ዶላር እንዲከፍል ሲያስፈራሩ እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል የተባሉ ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድን ግለሰብ አግተው እጅና እግሩን በገመድ በማሰር ቤተሰቡ 300 ሺህ የአሜሪካን ዶላር እንዲከፍል ሲያስፈራሩ እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል የተባሉ ግለሰቦች ላይ በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛልዩ ልዩ ወንጀል ችሎት ክስ ተመሰረተ። በፍትህ…

አቶ ደስታ ሌዳሞ በኢንቨስትመንት ለባለሐብቶች የተሠጡ መሬቶች ያሉበትን ሁኔታ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በሐዋሳ ከተማ እንዲለሙ ለባለሐብቶች የተሰጡ የኢንቨስትመንት መሬቶች ያሉበትን ሁኔታ ተመልክተዋል፡፡ በጉብኝታቸው ወቅትም የኢንቨስትመንት መሬት ለታለመለት ዓላማ ሊውል እንደሚገባ ርዕሰ መስተዳድሩ…

ርዕሰ መስተዳድር አረጋ የክልሉ መንግሥት የሰብዓዊ አያያዝ ሥራዎችን በጥንቃቄ አከናውኗል አሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ የክልሉ መንግሥት የሰብዓዊ አያያዝ ሥራዎችን በከፍተኛ ጥንቃቄ ማከናወኑን ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ ጋር ባደረጉት ውይይት÷ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም…

የወንጪ ፕሮጀክት

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገበታ ለሀገር አንዱ አካል የሆነው የወንጪ ፕሮጀክት መጋቢት 11 ቀን 2013 ዓ.ም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በይፋ መጀመሩ ይታወሳል፡፡ ፕሮጀክቱ በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን በወንጪ ወረዳ የሚገኝ ሲሆን÷…

ኢትዮጵያ የማዕድን ዘርፏን በቴክኖሎጂ ለመደገፍ ከቼክ ሪፐብሊክ ጋር በጋራ እየሰራሁ ነው አለች

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ዘርፉን በቴክኖሎጂ ለመደገፍ ከቼክ ሪፐብሊክ መንግስት ጋር በጋራ እየተሰራ መሆኑን የማዕድን ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኘ (ኢ/ር) ገለጹ፡፡ የማዕድን ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኘ (ኢ/ር) ከቼክ ሪፐብሊክ አምባሳደርን ሚሮስላቭ ኮሴክ ጋር ባደረጉት…

ውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴርና ሁዋዌ ኢትዮጵያ በጋራ በሚሰሯቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከሁዋዌ ኢትዮጵያ ጋር አነስተኛ የሀይል አቅርቦት ስራዎችን የሚያቀላጥፉ ቴክኖሎጂዎችን በሚመለከት በጋራ ስለሚሰሯቸው ጉዳዮች ተወያይተዋል፡፡ ሁዋዌ ኢትዮጵያ ለገበያ የሚያቀርባቸውና አነስተኛ የኃይል አቅርቦት ስራዎችን…

የዘንድሮ የተፋሰስ ልማት ሥራ በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በዘንድሮ የበጋ ወቅት የሚካሄደው የተፋሰስ ልማት ሥራ መርሃ ግብር በደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ ተጀምሯል። የክልሉ ግብርና ቢሮ የተፈጥሮ ሐብት ልማት ጥበቃና አጠቃቀም ዳይሬክተር አቶ እስመለዓለም ምሕረት÷ በዚህ ዓመት ከ9 ሺህ 60…

የባሕር ኃይሉ በአሠራርና አደረጃጀት አቅሙን እያጠናከረ መምጣቱ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕር ኃይል በአሠራርና አደረጃጀት አቅሙን በይበልጥ እያጠናከረ መምጣቱን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጪ ግንኙነት እና የሠላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አስታውቋል። ቋሚ ኮሚቴው በባሕር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ ተገኝቶ ጉብኝት ካደረገ በኋላ ተቋሙ እስካሁን…